Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Odie
Member+
Posts: 8772
Joined: 24 Jun 2024, 23:07

who feeds these flocks of feudal priests and lazy debteras?

Post by Odie » 18 Jun 2026, 20:07

ኑሮ ተወደደ ብለህ ታለቅሳለህ:: አለም ትለወጣለች:: እንደንስር ጫጬት ጎዝጉዘህ የተቀመጥክበት comfort zone ካልተቀስቀክ ስራ አትስራማ! አሹ ኑሮ እንኳን ተወደደ:: You have to do even listro to survive it. Yes Komche has to do listro.
ከስው ሚስት ከድሃ አስራት ቀለብ እየተስፈረ ስንፍና የሚያስፋፉ ግእዝ ስባኪ የተጣመመ ወንጌል ስባኪ ለሆዱ በአላትን ያበዛው የቆምጬ ካህን has to work. ቆምጬ ዳዊትና ፍካሬዎችን እያነበነበ አገር ድሃና ስነፍ ሆናለች:: Move on. ውጪ ተቀምጠህ የምታናፋ Neo-neftegnya can you get a free meal or apartment? When the country modernizes these bad cultures have to change or improve. አዲስ ኪዳን የማይስራ አይብላ ነው የሚለው:: ሙሉ ጤና ይዞ መለመን ወንጀል ነው!! No foreign handouts!
2ኛ ተሰሎንቄ 3: 10፤ ደግሞ ከእናንተ ጋር ሳለን፦ ሊሠራ የማይወድ አይብላ፡ ብለን አዘናችሁ ነበርና።



Post Reply