Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 15930
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

ይህን ያስታውሳሉ? በወያኔ እና ፒፒ-ኦነግ (ጁንታ) ጦርነት ወቅት አሜሪካ እንደ ሽመልስ አብድሳ አይነት ማዕቀብ ልትጥል የሽመልስ መልስ "አሜሪካ መሄድ አልፈልግ" የፈለገችውን ታድርግ ነበር።

Post by Abere » 18 Jun 2026, 13:21

ይህን ያስታውሳሉ? በወያኔ እና ፒፒ-ኦነግ ( ጁንታ) ጦርነት ወቅት አሜሪካ እንደ ሽመልስ አብድሳ አይነት ማዕቀብ ልትጥል ስትል የሽመልስ መልስ "አኔ አሜሪካ መሄድ አልፈልግ" የፈለገችውን ታድርግ ነበር።
የላም እረኛ ጋላ እና የፍዬል እረኛ ወያኔ ማዕቀብ ተጣለ አልተጣለ ምን ትርጉም ይሰጣቸዋል። ሲሉ ሰምታ ዶሮ በመጫኛ ታነቀች አይነት። የሶዶ ጋላ ሆረስ ያገኘውን መረጃ ሳያላምጥ እና ሳያኝክ (ሳያጤን) የተፋል። አብይ አህመድ ላይ ማዕቀብ ተጥሏል? አሜሪካ በተመሳሳይ በኦነግ-ፒፒ ነፍሰ-በላዎች ላይ ጥላለች ወይ? ካልጣለች የኢትዮጵያ ህዝብ ጥሎበታል - አብይ አህመድ ዛሬ በአማራ ምድር እንድሁም በትግራይ ቤተስኪያን የገባች ውሻ ነው።