Peace & unity to Ethiopia, Horn Africa, Africa and the world!
https://chatgpt.com/s/m_6a2f27255cd8819 ... 0bd3d2f6fd
Re: Preparing the world for the coming of Jesus Christ starts in Ethiopia / Africa !
Fekade,Axumezana wrote: ↑14 Jun 2026, 18:14Peace & unity to Ethiopia, Horn Africa, Africa and the world!
https://chatgpt.com/s/m_6a2f27255cd8819 ... 0bd3d2f6fd
Pente is fake
Re: Preparing the world for the coming of Jesus Christ starts in Ethiopia / Africa !
Signs of your insanity:
1. You assert that an Almighty doesn’t exist in spite of more than enough mysterious happenstances of this era that no known science can explain.
2. You assert that religion is mental disorder.
3. You assert that religion is advanced slavery.
4. To this day, the characteristic nature of Jesus remains unaccepted by the most ancient Ethiopians. Might it be a premature Messiah after the ancient Ethiopian Prophet? You labor to impose the manufactured upon the organic since ancient times.
5. You walk in a false identity.
6. You are a wanton blood thirsty skunk as we speak.
Re: Preparing the world for the coming of Jesus Christ starts in Ethiopia / Africa !
ትላንትና ለሊት ሌላ ሕልም መሳይ ነገር ኣያሁ።
እላይ ያለዉን አስተያየት ጽፌ ስለተኛሁ ሊሆን ይችላል።
በጣም ኣጭር የሆነ ብዝታ ዐይነት ሕልም ነበር።
ደብዘዝ ያለ ክፍል ዉስጥ ትንሽ ብርሃን ሆኖ ኣዲስ የሃይማኖት መጽሓፍ ነዉ የሚል ድምጽ ሰማሁ።
ያየሁኝ መጽሓፉን ብቻ ነዉ።
እላዩ ላይ መጀመርያ እግዜ-ር የሚል የተጻፈበትን መጽሓፍ ኣየሁ።
ብዙ ሳይቆይ -ር ጠፍቶ ሕግዜ የሚል የበለጠ በርቶ ኣየሁኝ።
የፊደሎቹ አቀማመጥ እንደ ሶስት የዉድድር ዋንጫዎች ኣሸናፊዎች አቋቋም ሆነዉ ኣየሁኝ።
ግ መሃል ላይ ከሁሉም ከፍ ብሎ፣ ሕ በግራ ላይ መካከለኛ ከፍታ ላይ፣ እና ዜ በቀኝ በኩል ሶስተኛ ከፍታ ላይ ሆነዉ ኣየሁኝ።
ገርሞኝ እና የተሳካ መስሎኝ የተባለዉ ይሄዉ ነዉ ብዬ ፈገግ ብዬ እንደረካ ሰዉ ተኛሁኝ።
ጠዋት ከነቃሁ በኋላ ሕልም ይሁን ቅዠት መሆኑ ገርሞኝ እግዝ ወይም ሕግዝ ማለት ትርጉሙ እና ታሪኩ ምን እንደሆኑ እራሴን እጠይቃለሁ።
እግዝኣብሔር ሲባል እግዝ ወይም ሕግዝ ትርጉሙ ምን ማለት እንደሆነ ማብራራት ትችላላችሁ?
ሕግ ኣብ ሔር ማለት እግዝኣብሔር ከማለት ጋር ሊገናኝ ይችላል?