የወለጋ ፋኖ ተመስርቷል:: የአርሲም እየመጣ ነው ይለናል ጣሂር!!
ነገሩ እነዚህ ፋኖዎች ንብረትነታቸው የማን ነው ነው? ፒፒም ይጠርጠራል!! ጃዋር በፋኖ መጣ እንዴ? አርሲ ፋኖ?
ይሄ ነገር ፋኖን በፋኖ ለማስበላት ቢሆንስ? እኛ ምን ቸገረን ያው ቆማጣው ገፈራ ባለበት ይፈነከታል:: ሆድ ወዳድ ነው
ጎጃሜው ሞኮሮኒ አፍንጫ ዳማ ከሴ የአማራ ቢስማርክ የፋኖ ጉዳይ ከጭንቅላቱ በላይ ሳይሆን አልቀረም
ደግሞ አርሲ አርሲ የሚሉት የሞተው ሶሰት ስው ነው የተባለ ያለው ነገርስ? ሲጮሁ የነበሩት ፌቅ (ጉራጊኛ) ወይም ፍየሎች ጉዳይ አስገራሚ ነው:: ከተገረፉት በላይ ድምፅ አስምተዋልና
From 7th minute