Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Selam/
Senior Member
Posts: 18081
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

የER ውዳቂ ካድሬዎችና ጎጠኞች እንደ ቆርቆሮ በየግላቸው ሲንቋቁ ማየት ያስቃል!

Post by Selam/ » Yesterday, 18:23

በአንደኛ ረድፍ ቅጫማም የወልቂጤ ሊስትሮዎች፣ በሁለተኛ ረድፍ ግብስብስ የኦነግ መንጋዎች፣ በሶስተኛ ረድፍ ክልፍልፍ የወያኔ ዝቃጮች፣ በአራተኛ ረድፍ ፍሬ-ቢስ የጎጃም ጎጠኞች፣ በአምስተኛ ደረጃ የመንደፈራ የሻዕቢያ ቀላዋጮች፣ በስድስተኛ ደረጃ ሸለምጥማጥ የግብፅ ሰላዮች፣ በፍፁም ሳይደማመጡ እንደ ባቢሎን ዘመን በየጎራቸው ሲጯጯሁ ማየት ምን ያህል የሰው ልጅ በክፋት አምላክ ተጠልፎ እንደወደቀና በቀላሉ ወደ ዱር እንሰሳነት እንደተለወጠ በተግባር አይተናል ።

Dama
Member+
Posts: 8371
Joined: 22 Jun 2024, 21:05

Re: የER ውዳቂ ካድሬዎችና ጎጠኞች እንደ ቆርቆሮ በየግላቸው ሲንቋቁ ማየት ያስቃል!

Post by Dama » Yesterday, 18:38

Selamawit, did you know:
Wello Peoples Democratic Organization wants to exit Amaria and be recognized as a region per the constitution.
The reasons are:
1. Development project discrimination by Amara
2. Fano anti-Muslim rhetoric and assassinations
3. Different history and culture of Afar, Oromo, Argoba and Amara

I gave Misraq a call to meet in person, have a drink and reconcile or stfu. Only her and I, in an a dark alley.
Last edited by Dama on 12 Jun 2026, 18:53, edited 1 time in total.

Misraq
Senior Member
Posts: 18085
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Re: የER ውዳቂ ካድሬዎችና ጎጠኞች እንደ ቆርቆሮ በየግላቸው ሲንቋቁ ማየት ያስቃል!

Post by Misraq » Yesterday, 18:44

አቶ ስላም

እንደምን ከርመሃል? አይዞህ ወንድሜ እንደዚህ አንጀትህ እንደቆሰለ አትቀልም። ማማ ኢትዬጵያ በቅርቡ ብርሃን ታያለች። በጣም ሚዛናዊ ለመምሰል ጎጃም ምናምን ያልከው ተገቢ አይደለም። ያው የኢዜማ እና የግንቦት-7 እርሾ ቅሪት ሰውነትህ ላይ ስላለ ውራጌውን ብርሃኑ ነጋን ባህርዳር ድረስ መጥቶ ኢትዬጵያዊነትን ልስበክ ብሎ ሲመጣ ጎጄ ፈስ በፈስ አድርጎ ስለላከው ጎጃምን አትወዱትም። ምን በደላችሁ ከዛ ሌላ። ልገንጠል አላለ። ትንሽ ሰከን ይበሉ እስቲ።

Dama
Member+
Posts: 8371
Joined: 22 Jun 2024, 21:05

Re: የER ውዳቂ ካድሬዎችና ጎጠኞች እንደ ቆርቆሮ በየግላቸው ሲንቋቁ ማየት ያስቃል!

Post by Dama » Yesterday, 18:52

15 Amara political parties reject fano, reject war. Daniel Kibret, Prof.almariam, deputy pm Truneh and president of Ethiopia Atsqe all Amara and advise to bomb Fano. Why don't condemn them as you did Dr.Ambachew. Where is Gurage in power struggle between sons of q*matas?
Give gurage a rest. Deal with your power squabbles.
[ deleted ] zeregnoch

Right
Member+
Posts: 5004
Joined: 09 Jan 2022, 13:05

Re: የER ውዳቂ ካድሬዎችና ጎጠኞች እንደ ቆርቆሮ በየግላቸው ሲንቋቁ ማየት ያስቃል!

Post by Right » Today, 01:16

በአንደኛ ረድፍ ቅጫማም የወልቂጤ ሊስትሮዎች፣ በሁለተኛ ረድፍ ግብስብስ የኦነግ መንጋዎች፣ በሶስተኛ ረድፍ ክልፍልፍ የወያኔ ዝቃጮች፣ በአራተኛ ረድፍ ፍሬ-ቢስ የጎጃም ጎጠኞች፣ በአምስተኛ ደረጃ የመንደፈራ የሻዕቢያ ቀላዋጮች፣ በስድስተኛ ደረጃ ሸለምጥማጥ የግብፅ ሰላዮች፣ በፍፁም ሳይደማመጡ እንደ ባቢሎን ዘመን በየጎራቸው ሲጯጯሁ ማየት ምን ያህል የሰው ልጅ በክፋት አምላክ ተጠልፎ እንደወደቀና በቀላሉ ወደ ዱር እንሰሳነት እንደተለወጠ በተግባር አይተናል ።
ሊስትሮዎች፣ መንጋዎች፣ ዝቃጮች፣ ጎጠኞች፣ ቀላዋጮች፣ ሰላዮች፣ - no matter how you act and pretend to be a morally superior person, the above derogatory words are self explanatory.

The PP cadre Horus started it all for paid wages, and garnered followers who happened to be from the same tribe bashing the victims day and night behalf of PP. You are now putting the instigator and the defenders in the same boat.
It reminds me of the EPRP folks who were bashing the Amhara people who were the victims of the Derg and against communism as prison guards of the ethnic prison.

Selam/
Senior Member
Posts: 18081
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: የER ውዳቂ ካድሬዎችና ጎጠኞች እንደ ቆርቆሮ በየግላቸው ሲንቋቁ ማየት ያስቃል!

Post by Selam/ » Today, 10:57

የውዳቂ ካድሬዎችና ጎጠኞች ዋነኛው ችግራቸው በማወቅም ይሁን ባለማወቅ በአናሳነት ስሜት መሰቃየታቸው ነው።

አንዱ ቅዘናም ጎጠኛ የራሱ የቆሸሸ ማንነት የፀዳለት እንዲመስለው፣ ሌላውን ህዝብ ሙልጭ አድርጎ ይሰድባል። ሌላው ጎጠኛም ከቅዘናሙ ጎጠኛ ለመፎካከር ተመሳሳይ የመልስ ምት ይሰጣል። ይሄ የሚሆነው ሁለቱም የተለያየ ርዕስ በመክፈት ልክ እንደ ገደል ማሚቶ የራሳቸውን ጩኸት ራሳቸው ለመብለጥ ውድድር ለማድረግ እየሞከሩ ነው። የሰው ልጅ እንደዚህ እንደ ቆርቆሮ በሚጯጯህበት ዘመን፣ እንደኔ እንደ ሰላም ጎጥ የሚጠየፉና ልበ ሰፊ ሰዎችን ማግኘት መታደል ነው።

ልክስክስ ካድሬዎችም የጎጠኞች ቀጥተኛ ነፀብራቆች ናቸው። የድርጅት ደጋፊ ለመምሰል ይሞክራሉ እንጂ ፋቅ ፋቅ ሲደረጉ ኢትዮጵያን የሚጠሉ አናሳ ፍጡሮች ናቸው። ER ላይ ቀኑን ሙሉ ተተክለው እንደግፈዋለን የሚለት ድርጅታቸው ስለሰራውና ሊሰራው ስላሰበው ኮተት ብቻ ለራሳቸው ሲያወሩ ይውላሉ። ሃገር በአንድ ድርጅት ብልጭታ ብቻ ይገነባል ብሎ ለሃጩን የሚያዝረከርከው ዝንባም ካድሬ ለራሱም አይረባም ለሃገርም ቢሆን ሸክም ነው። ክቡር የሰው ልጅ እንደዚህ ወደ ፕሮፓጋንዳ ጡሩምባነት ኮስሶ ሲርመጠመጥ ማየት እኔ ኩሩ ኢትዮጵያዊ ሰላምን በጣም ያስገርመኛል።

Odie
Member+
Posts: 7978
Joined: 24 Jun 2024, 23:07

Re: የER ውዳቂ ካድሬዎችና ጎጠኞች እንደ ቆርቆሮ በየግላቸው ሲንቋቁ ማየት ያስቃል!

Post by Odie » Today, 11:35

Selam/ wrote:
Yesterday, 18:23
በአንደኛ ረድፍ ቅጫማም የወልቂጤ ሊስትሮዎች፣ በሁለተኛ ረድፍ ግብስብስ የኦነግ መንጋዎች፣ በሶስተኛ ረድፍ ክልፍልፍ የወያኔ ዝቃጮች፣ በአራተኛ ረድፍ ፍሬ-ቢስ የጎጃም ጎጠኞች፣ በአምስተኛ ደረጃ የመንደፈራ የሻዕቢያ ቀላዋጮች፣ በስድስተኛ ደረጃ ሸለምጥማጥ የግብፅ ሰላዮች፣ በፍፁም ሳይደማመጡ እንደ ባቢሎን ዘመን በየጎራቸው ሲጯጯሁ ማየት ምን ያህል የሰው ልጅ በክፋት አምላክ ተጠልፎ እንደወደቀና በቀላሉ ወደ ዱር እንሰሳነት እንደተለወጠ በተግባር አይተናል ።
ቆማጣ!
ዘረቆማጣ!
ርዝራዥ ትምክህተኛ!
አስተሳሰበ ቆማጣ!
ሁዋላ ቀር!

Odie
Member+
Posts: 7978
Joined: 24 Jun 2024, 23:07

Re: የER ውዳቂ ካድሬዎችና ጎጠኞች እንደ ቆርቆሮ በየግላቸው ሲንቋቁ ማየት ያስቃል!

Post by Odie » Today, 11:41

Right wrote:
Today, 01:16
በአንደኛ ረድፍ ቅጫማም የወልቂጤ ሊስትሮዎች፣ በሁለተኛ ረድፍ ግብስብስ የኦነግ መንጋዎች፣ በሶስተኛ ረድፍ ክልፍልፍ የወያኔ ዝቃጮች፣ በአራተኛ ረድፍ ፍሬ-ቢስ የጎጃም ጎጠኞች፣ በአምስተኛ ደረጃ የመንደፈራ የሻዕቢያ ቀላዋጮች፣ በስድስተኛ ደረጃ ሸለምጥማጥ የግብፅ ሰላዮች፣ በፍፁም ሳይደማመጡ እንደ ባቢሎን ዘመን በየጎራቸው ሲጯጯሁ ማየት ምን ያህል የሰው ልጅ በክፋት አምላክ ተጠልፎ እንደወደቀና በቀላሉ ወደ ዱር እንሰሳነት እንደተለወጠ በተግባር አይተናል ።
ሊስትሮዎች፣ መንጋዎች፣ ዝቃጮች፣ ጎጠኞች፣ ቀላዋጮች፣ ሰላዮች፣ - no matter how you act and pretend to be a morally superior person, the above derogatory words are self explanatory.

The PP cadre Horus started it all for paid wages, and garnered followers who happened to be from the same tribe bashing the victims day and night behalf of PP. You are now putting the instigator and the defenders in the same boat.
It reminds me of the EPRP folks who were bashing the Amhara people who were the victims of the Derg and against communism as prison guards of the ethnic prison.
የሌባ ዘር!
ቆማጣ!
የደብተራ ዘር🤮
ድግምቱ አልስራ ብሏል?
Your good days are gone.
Cannibalize and destroy yourself!

Dama
Member+
Posts: 8371
Joined: 22 Jun 2024, 21:05

Re: የER ውዳቂ ካድሬዎችና ጎጠኞች እንደ ቆርቆሮ በየግላቸው ሲንቋቁ ማየት ያስቃል!

Post by Dama » Today, 12:41

What's Selamawit gonna do when hernWello, assortment of Amara, Afar, Argoba and Oromo gets its own region as it used to be? It's the highly discriminated region by extremist ethnocentrists of Amara of the west. Her bogus unity of Amara while she is not treated as deserving of equal treatment.

Selam/
Senior Member
Posts: 18081
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: የER ውዳቂ ካድሬዎችና ጎጠኞች እንደ ቆርቆሮ በየግላቸው ሲንቋቁ ማየት ያስቃል!

Post by Selam/ » Today, 13:33

የእናንተ የትንኞች ጎራ ደግሞ የተለየ ነው። ትውክታ ይባላል!

Post Reply