የምክክር ኮሚሽን aka የማጭበርበር ኮሚሽን የሚያስፈጽማቸው ጉዳዮች:
1ኛ ኣዲስ ኣበባን ከፌደራል አስተዳደር ሙሉ በሙሉ ወደ ኦሮሚያ ክልል አስተዳደር ማዘዋወር
2ኛ የፕሬዝዳንት ሲስተም አምጥቶ ስልጣኑን ጠቅልሎ ለፕሬዝዳንቱ መስጠትና የፕሬዝዳንቱን ምርጫ በየሰባት ወይም ኣስር ዓመት ማድረግ
3ኛ (እኔም የምደግፈው) ኦሮምኛን ከኣማርኛ ጎን ለጎን የፌደራል የስራ ቋንቋ ማድረግ
የማጭበርበር ኮሚሽኑ ፈጽሞ የማይነካው ጉዳይ:
1ኛ ክልሎችን በተለይ ኦሮሚያን ማፍረስ። ይህ ፈጽሞ የማይደረግና ኣብይ ቂሎችን(gullibles) በተስፋ የሚያጃጅልበት ነጥብ ነው
Re: ገምቱ! የማጭበርበር ኮሚሽን የሚያስፈጽማቸውና የማይነካቸው ጉዳዮች
And when abiy becomes a president, Getcho the grinding mill sheep will be the prime minster of Ethiopia
