2019 (EC) NATIONAL BUDGET OF ETHIOPIA = $2.339 TRILLION BIRR
YOU HEARD RIGHT ALMOST 2.5 TRILLION BIRR!
Re: 2019 (EC) NATIONAL BUDGET OF ETHIOPIA = $2.339 TRILLION BIRR
Sounds huge, bigger than the budgets of G7 countries. Until you see it is in birr! Which means it is about $14.3 billion dollars. But of course, if you are a Horus-class dimwit, it is much better in trillions of birr than billions. After all, substance doesn't matter, it is all about how it looks and sounds. Below is how a smart person looks at it!
Finfinne Press John
በ2010 ዓ.ም የኢትዮጵያ በጀት 320 ቢሊዮን ብር ነበር። መስከረም ወር አንድ የአሜሪካን ዶላር ከ23 እስከ 24 ብር ይመነዘር ነበር። ይህም ማለት የኢትዮጵያ በጀት በዶላር ሲቀመጥ 13.33 ቢሊዮን ዶላር ነበር።
ዘንድሮ የኢትዮጵያ በጀት 2.3 ትሪሊዮን ብር ነው። አሁን ባለው የአሜሪካን ዶላር ምንዛሬ ሲሰላ 14.3 ቢሊዮን ዶላር ይሆናል። በዘጠኝ አመት ውስጥ አንድ ቢሊዮን ዶላር ብቻ ጨምሯል።
#ብልፄ የኢትዮጵያ ብርን የመግዛት አቅም አዳክሞና በየጓዳዋ እያተመ እድገታችን ተምዘግዝጓል ፣ በኢኮኖሚ ሚራክል ውስጥ እንገኛለን ብሎ ይለፍፋል። የበጀት ቁጥሩ በትሪሊዮን ስለተጠራ ተአምር እንደተፈጠረ ይጨፈራል።
ነገር ግን የኢትዮጵያ ብር ዋጋውን አጥቶ ወረቀት ሆኗል። የዋጋ ንረት ከቁጥጥር ወጥቷል። የብር የመግዛት አቅም ተዳክሟል። በ2010 ዓ.ም በ50 ብር የሚገዛ ሸቀጥ ዛሬ ከአንድ ሺ ብር በላይ ይሸጣል። ብሩ ታትሞ ቢትረፈረፍም የሚሰጠው አገልግሎት ግን ተመናምኗል።
በ2010 ዓ.ም 100 ሚሊዮን ህዝብ የነበራት ሀገር ዛሬ 130 ሚሊዮን ደርሷል። ከመሰረታዊ የቤት ውስጥ ፍጆታ እስከ ኢንዱስትሪ ግብአት በውጭ ምንዛሬ የምታስገባ ሀገር የዶላር ጥገኛ ስለመሆኗ ግልፅ ነው። በዘጠኝ አመት ውስጥ አንድ ቢሊዮን ዶላር ብቻ ጭማሪ ነው የተገኘው
...
የሚገርመው #የብልፄ የፕሮፖጋንዳ ሞተሮች ከጠቅላዩ እስከ ካድሬው ድረስ ያተሙትን ወረቀት ታቅፈው በኢኮኖሚው ተአምር ፈጥረናል ብለው ይፎክራሉ
!!
.

Budget is planned expenditure nothing else..
In Ethiopia most planned expenditures never materialize,so the government can list any number of fake budget allocation.
Eth Birr is losing its value and trillion Birr budget tells us the economy is alarmingly faultering.