Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Naga Tuma
Member+
Posts: 7649
Joined: 24 Apr 2007, 00:27

ግምታዊ መለኮታዊ ንስሃ እና ዘላለማዊ ፍርድ

Post by Naga Tuma » 11 Jun 2026, 16:59

ለእኔ እንደገባኝ ከሆነ የጥንት ኢትዮጵያ አሓዱ ኣምላክ ነብይ በሉት፣ ቃልቻ በሉት፣ ቃሉ በሉት ከጥንት ኢትዮጵያ ለስደት የተዳረገ ነበር።

የአሓዱ ኣምላክ የጥንት ኢትዮጵያ ነብይ በጥንት ኢትዮጵያ ንግስት ተቃዉሞ ምክንያት ለስደት ተዳርጎ ነበረ ማለት እና እርግማን ነበረ ማለት የጥንታዊ ኢትዮጵያ ታሪክ መሆኑ ተጽፏል።

እርግማኑ ከሶስት ሺህ ዓመታት በላይ የሰነበተ ከሆነ እና እርግማኑ በመለኮታዊ አሰራር የተነሳ ከሆነ እርግማኑ ከተነሳ በኋላ የኣምላክ ዬለም ባይነት ንስሃዉ በእኔ ግምት ዘላለማዊ ፍርድ የምያገኝ ይሆናል።

በእኔ ግምት የምልበት ምክንያት ተዓምራትን እያስቆጠረ መኖሩን የገለጠ ኣምላክ ዬለሁም ማለትን የምያስችል የሰዉ ልጅን ለወደፊት መፍጠር እንደሚችል በፍጹም ስለማላዉቅ ነዉ።

Naga Tuma
Member+
Posts: 7649
Joined: 24 Apr 2007, 00:27

Re: ግምታዊ መለኮታዊ ንስሃ እና ዘላለማዊ ፍርድ

Post by Naga Tuma » 11 Jun 2026, 17:09

ጥንታዊ ኢትዮጵያ ብርሃን ብሎ አሓዱ ኣምላክ ያለ ነብይ ነበራት እንጂ ሙሴ ተብሎ የኢትዮጵያ ነብይ የሆነ በፍጹም ዬለም።

ስለዚህ ኢትዮጵያ የአሓዱ ኣምላክ ዳግማዊ ነብይ ብላ እንደገና ብርሃን የምታይ ቢሆን እንጂ ዳግማዊ የኢትዮጵያ ሙሴ ማለት በፍጹም ኣትችልም።

ሰኔ ቀን 3፣ 2018፣ ዓም

Post Reply