Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 43422
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

SUDAN: A PROXY AGENT OF ANTI- ETHIOPIA EGYPT. IS SUDAN BECOMING ANOTHER SOMALIA?

Post by Horus » 08 Jun 2026, 11:27

IT IS OFFICIAL NOW THAT TDF, ARMY 70, FANO, OLA GUMUZ & ERITREA ARE PAID MERCENARIES OF AL-BURHAN WHO IS TURN FINANCED BY EGYPT.




sesame
Member+
Posts: 8641
Joined: 28 Feb 2013, 17:55

Re: SUDAN: A PROXY AGENT OF ANTI- ETHIOPIA EGYPT. IS SUDAN BECOMING ANOTHER SOMALIA?

Post by sesame » 08 Jun 2026, 11:43

The Paki is feeding desperados like horus what they want to hear. I am amazed that PP morons think a man in a kitchenette somewhere in Pakistan has the news about their disintegrating Ethiopia! :lol: :lol: :lol:

Horus
Senior Member+
Posts: 43422
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: SUDAN: A PROXY AGENT OF ANTI- ETHIOPIA EGYPT. IS SUDAN BECOMING ANOTHER SOMALIA?

Post by Horus » 08 Jun 2026, 12:21

ፊፊ፣
እኔ በአማርኛ ነው የምመልስልህ ። ወጣቱ ኢትዮጵያዊ እንዲያነበው ። ሃቁን ልንገርህ ።

ግብጽ አሸዋ በረሃ ላይ ቆማ በኢትዮጵያ ዉሃ ፣ የጥንት ግብጾች በሰሩት ፒራሚድና በአረብ አገሮች ፔትሮ ዶላር የምትኖር ምንም ነገር ለራሷ የሌላት ድሃ አገር ነች ። ለኢሚራቲ ብቻ 170 ቢሊዮን ዶላር ብድር ያለባት ድሃ አገር ነች ። አሜሪካ በያመቱ በሚሰጣት መሳሪያ የማትጠቅርምበትን የጦር ብረታበረት ያካበተች መዋጋት የማትችል ፈሪ ፍጹም ቅኝ ተገዥ ባህል ያላት አገር ነች ። ስለዚህ በረጅሙ ስትመለከታት ግብጽ ከሸክላ የተሰራች ዝሆን ነች ፣ ደካማ ነች ፣ ተሰባሪ ነች ። አይደለም የራሷ ስልጣኔ ለመቀጠል የምትጠጣው ዉሃን የምንሰጣት እኛ ነን ።

ኢትዮጵያ በተቃራኒው አንዲት ኃያል አገር ለመሆን ምንም ነገር ከውጭ አትፈልግም ። ሕዝብ አላት ፤ ታሪክ አላት ፣ ባህል አላት፣ ውሃ አላት ፣ መሬት አላት ፣ አፈር አላት ፣ ባህር አላት ፣ ኢዱስትና ቴክኖሎጂ ባስቸኳ እየገነባች ነው ። ኃያል አገር ለመሆን የተፈጠረች ኢትዮጵያ እንጂ ግብጽ አይደለችም ። ይህን ሃቅ እኛ በሕይወት እያለን ታሪክ ያረጋግጠዋል ።

ዛሬ ላይ ኤርትራ በመሰረቱ የግብጽ ቅጥረኛና ቅኝ ተገዥ ነች ። ኤርትራ ያለ ግብጽ አንድ ቀን መኖር አትችልም ። የፈጠረቻትም ግብጽ ነች ። የትግሬ ወያኔዎች ከወዲሁ ወደ ሱዳን እየሸሹ ያል ቡርሃን መርሲነሪ ሆነዋል። አርሚ 70 በግልጽ ያል ቡርሃን ቅጥር ወታደሮች ናቸው ። ፋኖዎች እየሸሹ ሱዳን እየገቡ ነው። ኦላ ሱዳን እየሸሸ ነው።

ሱዳን አሁን በያዙት ከቀጠሉ እንደ ሱማሌ በ2 እና 3 አገሮች አይደለም በ5 እና 6 አገሮች መከፋፈሉ በፍጹም አይቀርም።

ኢትዮጵያን ከቀይ ባህር መለየት የሚሹ ኃይሎችን ሁሉ አንድ በአንድ እንደመስሳለን ! ይህ ኤርትራንም ይጨምራል

አገር ሆነህ መቆየት ከፈለግክ አሰብን ባስቸኳይ በሰላም ለባለቤቱ ኢትዮጵያ መመለስ አለብሕ


Post Reply