-
Digital Weyane
- Senior Member
- Posts: 10238
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
Re: † ✞︎ ♱ ✟ ⚰️ ዝነኛውና ታዋቂው የብልጽግና ካድሬ ራሱን በገመድ ሰቅሎ የጀግና ሞት ሞተ። ⚰️ † ✞︎ ♱ ✟
አቢይ አህመድ ዶላር እየሰጠ ከመለመላቸው የቀድሞ የህወሓት ካድሬዎች መካከል Deqi Arawit በመዋሸት ችሎታው ተወዳዳሪ ያልተገኝለት እያሉ አንዳንድ የትግራይ ወገኖቻችን ሲያደንቁት ሰምቻለሁ። በብልፅግና ፓርቲ ደንብ መሰረት ሁለት የብልፅግና ካድሬዎችን ማወዳደር ምንም እንኳን ተገቢ ባይሆንም፣ እኔ ግን የalmaze ን የመዋሸት ችሎታ ነው ማደንቀው።
Re: † ✞︎ ♱ ✟ ⚰️ ዝነኛውና ታዋቂው የብልጽግና ካድሬ ራሱን በገመድ ሰቅሎ የጀግና ሞት ሞተ። ⚰️ † ✞︎ ♱ ✟

Last edited by Fiyameta on 07 Jun 2026, 07:42, edited 1 time in total.





