Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Tiago
Member
Posts: 3445
Joined: 30 Jul 2018, 02:09

Re: በቁም የሞተው ኢሳያስ ፣ ጥርሰ ወላቃዋ ሞጆሪኖና ገንፎ መሳዩ ዘበነ ሊገለብጡ የሚፈልጉት አቢይ ይህ ነው!

Post by Tiago » 04 Jun 2026, 02:42

This is where Horus became "Addis Ababan'.you can not miss his filthy shefafa folks on this video.
Senga terra can not be compared to African cities such as Nairobi,lagos let alone Shanghai .
GET REAL

Affable
Member
Posts: 833
Joined: 15 Jul 2023, 13:21

Re: በቁም የሞተው ኢሳያስ ፣ ጥርሰ ወላቃዋ ሞጆሪኖና ገንፎ መሳዩ ዘበነ ሊገለብጡ የሚፈልጉት አቢይ ይህ ነው!

Post by Affable » 04 Jun 2026, 03:45

Horus, this is supposed to be what you should do when you get time : making the tribal village idiots mad. Whenever they hear anything good about Ethiopia, particularly Addis, they cringe. I love it.

sesame
Member+
Posts: 8642
Joined: 28 Feb 2013, 17:55

Re: በቁም የሞተው ኢሳያስ ፣ ጥርሰ ወላቃዋ ሞጆሪኖና ገንፎ መሳዩ ዘበነ ሊገለብጡ የሚፈልጉት አቢይ ይህ ነው!

Post by sesame » 04 Jun 2026, 07:45

HorseAss

What is the price of one ጉርሻ today? How many in Addis can afford it! Even teachers are now surviving on Gursha! :lol: :lol: :lol:

https://www.facebook.com/share/r/18P3G3YaVJ/

Please wait, video is loading...

Horus
Senior Member+
Posts: 43433
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: በቁም የሞተው ኢሳያስ ፣ ጥርሰ ወላቃዋ ሞጆሪኖና ገንፎ መሳዩ ዘበነ ሊገለብጡ የሚፈልጉት አቢይ ይህ ነው!

Post by Horus » 04 Jun 2026, 13:45

Tiago,

አብነት እንዲ ቆሻሻ ቢመስልሽ ስንት ቢሊዮን ብር የሚንሸራሸርበት ከተማ ነው! ያም ቢሆን ፈርሶ መኮርደሩ አይቀሬ ነው!

ሴኔጋል እኔ የምወደው አገር ነው! ግን አትርሳ 20 ሚሊዮን ሴኔጋል ማለት ሁለት አዲስ አበባ ማለት ነው ! አለቀ!

ጥባብዬ መንገድ የኮሎኒያል ከተማ ያውም ውቅያኖት ዳር ላይ ! ይቅርታ አድርግልኛ ያኮ የድሮ ደደብ ከተማ ማለት ነው1

Smart city ማለት ትርጉሙን ታውቀዋለህ!

እመነኝ ከ2 ወይ 3 አመት በኋላ አዲሳብ ያለም ከተሞችን ነው የምትወዳደረው

Horus
Senior Member+
Posts: 43433
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: በቁም የሞተው ኢሳያስ ፣ ጥርሰ ወላቃዋ ሞጆሪኖና ገንፎ መሳዩ ዘበነ ሊገለብጡ የሚፈልጉት አቢይ ይህ ነው!

Post by Horus » 04 Jun 2026, 13:56

Affable wrote:
04 Jun 2026, 03:45
Horus, this is supposed to be what you should do when you get time : making the tribal village idiots mad. Whenever they hear anything good about Ethiopia, particularly Addis, they cringe. I love it.
አፈብል
እኔኮ ሺ ግዜ ደጋግሜ ተናግሬያለሁ ።

አቢይ አህመድ በጣም ትልቅ መሪ ሆኖ ለማለፍ አንድ ነገር ብቻ ቀርቶታል

የጎሳ ፖለቲካ ስርዓት አሸዋ ላይ የተገነባ ፎቅ ነው

ስለዚህ ይህን የኢኮኖሚ ፣ ቴክኖሎጂና ባህላዊ ዝመና በዘመናዊ የዜጋዎች ፖለቲካ ስርዓት መተካት አለበት

ከዚያ በኋላ የሚደርስበት የለም ! ይህን የጎሳ ክልልና ድራማ ካላስወገደ ግን ግምሽ ኃይሉን የጎሳ ኃይሎችን ሲዋጋ በማባከን ታላቅ ታሪካዊ የታላቅነት እድል ያመልጠዋል ።

ኢትዮጵያ የጎሳ ፖለቲካን አዝላ ብዙ እንደ ማትጓዝ እሙን ነው

ይህን ካደረገ የሚቀጥሉት 2 እና 3 ምርጫዎችን ሁሉ ሊያሸንፍ ይችላል

sesame
Member+
Posts: 8642
Joined: 28 Feb 2013, 17:55

Re: በቁም የሞተው ኢሳያስ ፣ ጥርሰ ወላቃዋ ሞጆሪኖና ገንፎ መሳዩ ዘበነ ሊገለብጡ የሚፈልጉት አቢይ ይህ ነው!

Post by sesame » 04 Jun 2026, 14:19

HorseAss,

Nothing will change the fact that for 99% of its people, Ethiopia is hell on earth. Your futile attempts to escape the realities is pathetic. BTW, how many citizens have been massacred this week!

sesame wrote:
04 Jun 2026, 07:45
HorseAss

What is the price of one ጉርሻ today? How many in Addis can afford it! Even teachers are now surviving on Gursha! :lol: :lol: :lol:

https://www.facebook.com/share/r/18P3G3YaVJ/

Fed_Up
Senior Member+
Posts: 23939
Joined: 15 Apr 2009, 10:50

Re: በቁም የሞተው ኢሳያስ ፣ ጥርሰ ወላቃዋ ሞጆሪኖና ገንፎ መሳዩ ዘበነ ሊገለብጡ የሚፈልጉት አቢይ ይህ ነው!

Post by Fed_Up » 04 Jun 2026, 15:15

Horus wrote:
04 Jun 2026, 01:23
:lol:

:lol:
ውስጡ ለቄስ ቅቅቅቅቅ ሁለት ከንቲባ ያላት የዘርጣጤዋ ዋና ከተማ አዲስ አበባ እውነተኛው ገጽታዋ.

Discover the hidden side of Addis Ababa, Ethiopia an untold story that Prime Minister Abiy Ahmed will never reveal. :cry: :cry: :cry:

ethiopianunity
Senior Member
Posts: 11034
Joined: 30 Apr 2007, 17:38

Re: በቁም የሞተው ኢሳያስ ፣ ጥርሰ ወላቃዋ ሞጆሪኖና ገንፎ መሳዩ ዘበነ ሊገለብጡ የሚፈልጉት አቢይ ይህ ነው!

Post by ethiopianunity » 04 Jun 2026, 22:50

Once again, who cares about competition whose city is better! This is deception that while you are competing about making cities beautiful, you are preparing for foreigners to live on it, fattening individuals while people are uprooted! It is all visual and few fat pockets and does not do dotchbfor the majority or tge nation! You can’t build a nation based on tourism either, it means building immorality because you are populating prostitution, pedophilia, corruption and taking over of the nation by outsiders, spying. Period.

Post Reply