Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Axumezana
Senior Member
Posts: 19514
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: ጣጤዋ ጌች ምርጫም ቅርጫም አያውካትም!

Post by Axumezana » 02 Jun 2026, 02:30

የኑጉሥ እጩዎች ሆኖ አረፈው!

Fed_Up
Senior Member+
Posts: 23943
Joined: 15 Apr 2009, 10:50

Re: ጣጤዋ ጌች ምርጫም ቅርጫም አያውካትም!

Post by Fed_Up » 03 Jun 2026, 00:55

Axumezana wrote:
02 Jun 2026, 02:30
የኑጉሥ እጩዎች ሆኖ አረፈው!
ልክ እንደ አሉላ አባነጋ, የገዥዎች አጫዋች ሆኖ ቀረ:: ይህ እልፍኝ አሳላፊ አጋስስ አሳማ ትግራዋይ ልክ እንዳንተ "የዘሬ ቢቀር ያንዘርዝረኝ" ያለ ይመስላል:: :oops:
በእናንተ ቦታ ተሳቀን ልንሞት ነው::

Axumezana
Senior Member
Posts: 19514
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: ጣጤዋ ጌች ምርጫም ቅርጫም አያውካትም!

Post by Axumezana » 03 Jun 2026, 01:25

Fed-up አሉላማ ቅድመ አያቶችህን ቀጥቅጦ ገዝተዋል! This time we are going to come to help you to stabilize post Isaias Eritrea!

Fed_Up
Senior Member+
Posts: 23943
Joined: 15 Apr 2009, 10:50

Re: ጣጤዋ ጌች ምርጫም ቅርጫም አያውካትም!

Post by Fed_Up » 03 Jun 2026, 01:37

Axumezana wrote:
03 Jun 2026, 01:25
Fed-up አሉላማ ቅድመ አያቶችህን ቀጥቅጦ ገዝተዋል! This time we are going to come to help you to stabilize post Isaias Eritrea!
ኤርትራውያንን ቀጥቅጦ የገዛ የለም ... ተቀጥቅጦ የወጣ እንጂ:: አሉላ አባነጋ ማለት የንጉሱን አንገት አስቆምጦ ከዛምበሸዋ ንጉስ በገመድ ታንቆ እንደ በግ ጎትተው አምጥተው ድንጋይ ተሸክሞእግር ሰር ወድቆ ለምኖ በንጉሱ ምህረት ተደርጎለት የንጉስ ሚኒሊክ እልፍኝ አሳላፊ እና አጫዋች ሆኖ የሞተ ልክ እንደ አንተና ፃድቃን ጌታቸው ወራዳ ነበር::

Axumezana
Senior Member
Posts: 19514
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: ጣጤዋ ጌች ምርጫም ቅርጫም አያውካትም!

Post by Axumezana » 03 Jun 2026, 02:22

Fed-up you can not erase history. My cousin Isaias( the descendant of Alula) has also ruled you with Iron road for 60 years! ዋይ ዋይ ዋይ ዘን አጋመ ተፃዊተናልና ይብል ሃላይ ሃማሴናይ!

Post Reply