This truck driver has an urgent message to Abiy Ahmed
የደሴቷ ኢትዮጵያ vs የገሃዷ ኢትዮጵያ
Last edited by temari on 03 Jun 2026, 07:39, edited 1 time in total.
Re: This driver has an urgent message to Abiy Ahmed
እርቃኑን የቀረው ቡና ለቃሚ መሆን የነበረበት የአዲስ አበብውን ከንቲባ ወዲ በሻሻ ምን አድርግ ነው እሚለው ይሄ ሹፌር? ከንቲባው እኮ ኢትዮጵያን እያስተዳደረ አይደለም:: የዲዛይነር ልብስ እየለበሰ ይደስኩር የበሻሻው አጭቤ:: ስልጣን ላይ በቆየ ቁጥር አሟሟቱ የከፋ እየሆነ ነው እሚሆደው::