Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 43456
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

ሰማይ ጠቀሱ የጉራጌ ዘብ! ገናናው ዘቢዳር!

Post by Horus » 29 May 2026, 14:08

የእኔ ነፍስ የተሰራቸው በሰሜን ምስራቅ ጫፉ ላይ ነው! በህዳርና ታህሳስ ወር ዉሃ ውጭ ካድረ በረዶ ሆኖ ይጋገራል ! ማለትም ከዜሮ በታች ቴፕሬቸር ማለት ነው!

ይህን እጅግ አስፈሪ መንገድ የሰራው የራሱ ልጅ ሰን ሻይን ኮንስትራክሽን ነው !

የተባረክ መሬት! የተባረከ ሊቅ ሕዝብ!