Re: የጉራጌ አረፋ ባሜሪካ!
Kistane Christian women dressed like Muslims. Stop your fake news.
Re: የጉራጌ አረፋ ባሜሪካ!
ዶማው
እኔ የራሴ ኩሩ ክስታኔ እስላሞች እያሉኝ ለምን ብሎ ነው ክርስቲያን ክስታኔዎች የስላም ልብስ የሚለብሱት! ያንተ ችግርኮ ክስታኔን ስለማታውቀው ነው! ሕዝባችንኮ ኢትዮጵያን የመራ ፣ የሚመራ ብልህ አዋቂ ፍትሃዊ ህዝብ ነው ! ስማው ኢስላሙ ክስታኔ ስለ ክርስቲያኑ ክስታኔ! መስጊድ ሲቃጠል በእሳት እየቆሰሉ እሳቱን ያጠፉት ክርስቲያኖች ነበሩ ሲል ነው የሚነግርህ !