ጥያቄ አለኝ ! ኢሳያስ አፈወርቂን ፕሬዚዳንት ከማለት ስዩመ እግዚአብሔር ተብሎ ቢጠራ ምን ይመስላችኋል ?
አሁን እንደሰማነው አፍሪካ ውስጥ ለረጅም ጊዜ በሥልጣን ከቆዩት የአፍሪካ መሪዎች አንዱ ኢሳያስ አፈወርቂ ስለሆነ ለምን ስዩመ እግዚአብሔር ኢሳያስ አፈወርቂ ተብሎ አይጠራም ? የታሪክ መፅሐፎች ላይ እንዳያችሁት ጃንሆይም መጠሪያ ስማቸው " ሞአ አንበሳ ዘእምነገደ ይሁዳ ስዩመ እግዚአብሔር ቀዳማዊ ኃይለሥላሤ ንጉሠ ነገሥት ዘኢትዮጵያ" ነበር::
Re: ጥያቄ አለኝ ! ኢሳያስ አፈወርቂን ፕሬዚዳንት ከማለት ስዩመ እግዚአብሔር ተብሎ ቢጠራ ምን ይመስላችኋል ?
እግዝኣብሔር ዬለም ያለ ስዩመ እግዝኣብሔር ማለት እንዴት ቻለ?
ኢሳያስ እግዝኣብሔር ኣለ ብሎ ያምናል?
ኣፄ ሃይለስላሴ እግዝኣብሔር ዬለም ብለዉ ያምኑ ነበር?
በትለር ጋ ሲደርስ በትለር እንዳሞኘዉ እየሱስ በሉ፣ ቡድሃ ጋ ሲደርስ እንደ ቡድሃ እግዝኣብሔር ዬለም ብላችሁ እኔን እየሱስ በሉ የሚል ገተተ በትለር ስለ ስዩመ እግዝኣብሔር ጥያቄ ኣለኝ ማለት ይችላል?
ኢሳያስ እግዝኣብሔር ኣለ ብሎ ያምናል?
ኣፄ ሃይለስላሴ እግዝኣብሔር ዬለም ብለዉ ያምኑ ነበር?
በትለር ጋ ሲደርስ በትለር እንዳሞኘዉ እየሱስ በሉ፣ ቡድሃ ጋ ሲደርስ እንደ ቡድሃ እግዝኣብሔር ዬለም ብላችሁ እኔን እየሱስ በሉ የሚል ገተተ በትለር ስለ ስዩመ እግዝኣብሔር ጥያቄ ኣለኝ ማለት ይችላል?
“Thomas H” wrote: ጥያቄ አለኝ ! ኢሳያስ አፈወርቂን ፕሬዚዳንት ከማለት ስዩመ እግዚአብሔር ተብሎ ቢጠራ ምን ይመስላችኋል ?
Re: ጥያቄ አለኝ ! ኢሳያስ አፈወርቂን ፕሬዚዳንት ከማለት ስዩመ እግዚአብሔር ተብሎ ቢጠራ ምን ይመስላችኋል ?
Sir Thomas, I know you get support for your suggestion. His worshippers in ER without a doubt be the first to sign on. But አልማዜ will have a sudden heart attack because of it.