Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Odie
Member+
Posts: 8010
Joined: 24 Jun 2024, 23:07

Re: ሊስትሮ ጉራጌ ጋፋት ቅብርጥስ እያለ ጀግናው ጎጃም አማራ ላይ ቢጠጋጋ አይፈረድበትም - ይህ Viral የጎጃም ሙዚቃ ምኑ ከሊስትሮ ጋር ይመሳሰላል?

Post by Odie » 16 May 2026, 22:15

Misraq wrote:
16 May 2026, 20:37

[/color]
አትቀደጅ አረጊት :lol:

Amhara is non-existent and OVERRATED :lol:

ምድረ ቅራቅምቦ offal ተስባስቦ በነገስታት ዘመን አማርኛ በመናገርና ኦርቶዶክስ በመሆን አማራ ነኝ ስላለ ዛሬ ማንም ግድ አይስጠውም:: ሁሉም ማንነቱን ጎርጉሮ የመውጣት መብት ሊኖረው ይገባል ስርአትና ህግን እስካከበረ::

Abere
Senior Member
Posts: 15623
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ሊስትሮ ጉራጌ ጋፋት ቅብርጥስ እያለ ጀግናው ጎጃም አማራ ላይ ቢጠጋጋ አይፈረድበትም - ይህ Viral የጎጃም ሙዚቃ ምኑ ከሊስትሮ ጋር ይመሳሰላል?

Post by Abere » 17 May 2026, 11:51


በጴንጤ መናፍስት እየተጄነጄነ የሚናገር ሰው አያውቀውምና አትፍረድበት። ትኩስ መቃብር ክፈቱ የሞተውን አፈፍ አድርጌ አስነሳዋለሁ የሚሉት ጴንጤ-ቆዴዎች ይህን ቢሉ ምን ይደንቃል።

የእውነት መንፈስ ባይሆን ለምን ወደ ጎጃም ሼሽተው መጡ? ጥገኚነት የሰጣቸው ጎጃም ለምን ምስጋና ነሱት? ስንት ሁነው ተሰደዱ? ይህ ትርክት ፈጠራ ጋላ ለም እና የቀንድ ከብቱን እየነዳ ሄደበትን ስፋራ ሁሉ የጋላ ነው እንደሚለው አይነት ነው።

ትልቁ ጥያቄ ማረቆ እና ሃዲያ የተፈቸውን (የቆጡን ሲያስቡ፤ የብብታቸውን ) እየነጠቋቸው ነው።

ሌላው አንድ እውነት ሊሆን የሚችል ግምት፥ አሁን ከምናየው የውራጌዎች ስር የሰደደ አድርባይነት አንጻር በ15ኛው ክፍለ ዘመን እንድሁ ውራጌዎች ለጋላ አባ-ገዳ በአድርባይነት እያገለገሉ በርካታ የውራጌ እርስት እንድነጠቅ፤ ውራጌ ሼሽቶ ወደ ሸንኮራ፤ ምንጃር፤ ወዘተ አማራ ህዝብ ዘንድ በጥገኚነት እንድ በተን ሳያደርጉ እንደማይቀሩ ነው። አድርባይነት የውራጌ ትልቁ የባህል ደዌ ነው።

Misraq
Senior Member
Posts: 18099
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Re: ሊስትሮ ጉራጌ ጋፋት ቅብርጥስ እያለ ጀግናው ጎጃም አማራ ላይ ቢጠጋጋ አይፈረድበትም - ይህ Viral የጎጃም ሙዚቃ ምኑ ከሊስትሮ ጋር ይመሳሰላል?

Post by Misraq » 17 May 2026, 21:10

ሊስትሮ ጉራጌ የብዙ ብሔር ብሔረሰቦች ፕወዛ የፈጠረው ነው። ሲዳማ ፤ ኦሮሞ ፤ ወላይታ ፤ እና ሃድያ አሁን ያለውን ሊስትሮ ጉራጌ ነኝ ባይ ፈጥረውታል።

ለዚህ ነው ሊስትሮ ጉራጌ በጉራጌኛ መግባባት ከብዶት በአማርኛ የማግባባው። በ60 ኪሎሜትር ሬድየስ የሚኖር ድቅል ማህበረሰብ መግባባት አቅቶት አማርኛን እንደ lingua franca ከተጠቀመ ያው ቅይጥ እንደሆነ የአንትሮፖሎጂካል ሳይንሱ ይናገራል።

ሶዶ በብዛት ከኦሮሞ ጋር ተዳቅሏል። ደበላ ፡ ዲነግዴ ፡ ወዘተ ሶዶ ውስጥ በብዛት የሚገኙ መጠርያ ስሞች ሲሆኑ የኦሮሞ ስሞች ናቸው። ወንድማችን ሆሩስ ለኦሮሙማ የሚላላከውም ለዚህ ነው።

ምስቃን በሃድያ የተበረዘ ነው። ማረቆና ኦሮሞም ፐውዘውታል። ዳማ ምስቃን ነው።

እኖር የወላይታ ድቅል ነው። ኦዲ እኖር ሲሆን የኦዲ ጉራጊኛ ከወላይታ ጋር ይቀራረባል።

ሌሎቹም ሰባት ቤት ፤ ቸሃ ፤ ወዘተ ከሲዳማ የተቀየጡ ናቸው።

ቋንቋቸው ዝብርቅርቅ የሆነውም የተለያየ influence እና ድቅል ማንነት ስላለ ነው።

ዓብይ አህመድ የጉራጌን ክልልነት የከለከለው በሕገ መንግስቱ የቋንቋ መስፈርት ጉራጌ ተብየው ስለማያሟላ ነው። ሲዳማ ወጥ ብሔር ስለሆነ አግኝቷል።


Post Reply