The axis of evil against Ethiopia , Egypt-Egypt-Egypt!
Egypt is the source of instability in the Horn of Africa and it's every action is centered in controlling the government of Ethiopia and keeping Ethiopia weak to sustain its zero sum strategy in using the water of the Nile. Axumezana does not believe Ethiopia have clear strategy against Egypt to counter its destabilizing activities. Abiy is more focused on how to destroy Tigray and TPLF than countering Egypt.
https://sudantribune.com/article/66780
አገር አረጋግቶ እንደ ማጠናከር አንድነት፥
እምቡር እምቡር ይላል እንደ ፏነነ ከብት
ጠላቱን ለይቶ አያውቅ ፈሪ ነው በልቡ
ጅብ እንዳየ አህያ ደንብሮ ይሰጣል እጁ
ከኢሳያስ ጋር እርቅ በግብፅ የተቀመመ
አብይ ሊበላ ይሮጣል ስልጣኑን እያለመ
እንደ ባንዳው ምኒልክ አገርን ይሸጣል
ወደብ የለሽ አገር ውሀውን ወንዙንም ያጣል
በእንቅርት ላይ ጆሮ ደግፍ
የኢትዮጵያ ህዝብ መከራ የአብይ መክለፍለፍ
ያ መለስ ዜናዊ ባለ ሙጡቅ አኢምሮ
ህዳሴን አመጣ የግብፅን አከርካሪ ሰብሮ
https://sudantribune.com/article/66780
አገር አረጋግቶ እንደ ማጠናከር አንድነት፥
እምቡር እምቡር ይላል እንደ ፏነነ ከብት
ጠላቱን ለይቶ አያውቅ ፈሪ ነው በልቡ
ጅብ እንዳየ አህያ ደንብሮ ይሰጣል እጁ
ከኢሳያስ ጋር እርቅ በግብፅ የተቀመመ
አብይ ሊበላ ይሮጣል ስልጣኑን እያለመ
እንደ ባንዳው ምኒልክ አገርን ይሸጣል
ወደብ የለሽ አገር ውሀውን ወንዙንም ያጣል
በእንቅርት ላይ ጆሮ ደግፍ
የኢትዮጵያ ህዝብ መከራ የአብይ መክለፍለፍ
ያ መለስ ዜናዊ ባለ ሙጡቅ አኢምሮ
ህዳሴን አመጣ የግብፅን አከርካሪ ሰብሮ
Last edited by Axumezana on 16 May 2026, 10:15, edited 1 time in total.
-
Digital Weyane
- Senior Member
- Posts: 10228
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
Re: The axis of evil against Ethiopia , Egypt-Egypt-Egypt!
ታሪካዊ ጠላታችን ግብፅ በሀገራችን ኢትዮጵያ ላይ እስካሁን ወታደራዊ እርምጃ መውሰድ ያልቻለችው የባህር በር ስለሌለን ነው። በየት በኩል ይግቡ? ላለፉት ሶስት ሺ አመታት የባህር በር ባለቤት ያለመሆናችን እንደ ትልቅ ባርኮት አድርገን ነው የምንቆጥረው።
Re: The axis of evil against Ethiopia , Egypt-Egypt-Egypt!
DG ተሳስተሃል፤አፄ የውሃንስ ግብፅን እንዳይመለስ አድርገው አሸንፈውታል!
-
Digital Weyane
- Senior Member
- Posts: 10228
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
Re: The axis of evil against Ethiopia , Egypt-Egypt-Egypt!
ትክክል ተናግረሃል። ሱዳኖች የታላቁ ባለ ራዕዩ ንጉሳችን የአፄ ዮሐንስን አንገት ቆርጠው ወደ ካርቱም ሲወስዱት ውጊያውን እንጂ ጦርነቱን እንዳላሸነፉ በቅጡ ሳይረዱት ቀሩ። አንድ ቀን አረብ ኤምሬትስ የሚባል ደም መላሽ ሀገር ኢትዮጵያን በቅኝ ግዛት ገዝቶ የኢትዮጵያ ሰራዊትን በመጠቀም ሱዳንን እንደሚያወድማት አያውቁም ነበር። እኛ ግን ቀድመን እናውቅ ነበር። ዛሬ በብልፅግና ዘመን አንገቴ ቢቀላም የሚል ጀግና መሪ ስላለን መኩራት አለብን። ኤምሬትስ ትስዕር!
Re: The axis of evil against Ethiopia , Egypt-Egypt-Egypt!
DG ታምታታለህ!
የሻእብያው አሽከር ዲጂ፥
የወደቀ ዛፍ በአፉ ቀላማጂ
የሻእብያው አሽከር ዲጂ፥
የወደቀ ዛፍ በአፉ ቀላማጂ
Re: The axis of evil against Ethiopia , Egypt-Egypt-Egypt!
ኣፄ ምኒልክ ባንዳ ተብለዉ መለስ ዜናዊ ፋኖ ተባለ? የሁለቱም የፍርድ ሚዛን ዬት ሄደ?Axumezana wrote: ↑16 May 2026, 09:27አገር አረጋግቶ እንደ ማጠናከር አንድነት፥
እምቡር እምቡር ይላል እንደ ፏነነ ከብት
ጠላቱን ለይቶ አያውቅ ፈሪ ነው በልቡ
ጅብ እንዳየ አህያ ደንብሮ ይሰጣል እጁ
ከኢሳያስ ጋር እርቅ በግብፅ የተቀመመ
አብይ ሊበላ ይሮጣል ስልጣኑን እያለመ
እንደ ባንዳው ምኒልክ አገርን ይሸጣል
ወደብ የለሽ አገር ውሀውን ወንዙንም ያጣል
በእንቅርት ላይ ጆሮ ደግፍ
የኢትዮጵያ ህዝብ መከራ የአብይ መክለፍለፍ
ያ መለስ ዜናዊ ባለ ሙጡቅ አኢምሮ
ህዳሴን አመጣ የግብፅን አከርካሪ ሰብሮ
የስምንተኛዉ ሺህ ዘመን ምልክት ኣንዱ ይህ ይሆን?
በስምንተኛዉ ሺህ ዘመን ኤርገሜ ብሎ ከን ኤርጌ ህን ጅሩ ከማለት በላይ የሃጥዓት ምልክት ኣለ?
እየሱስን እግዜር ላከ ብሎ እየሱስን የላከ እግዜር ኣለ ብሎ ማሰብ የኣዕምሮ መቃወስ ነዉ ከማለት በላይ የስምንተኛዉ ሺህ ዘመን ምልክት ያለ ኣይመስለኝም።
የስምንተኛዉ ሺህ ዘመን ቅዝምዝም ወዲህ፣ ፍየሏ ወድያ።
Re: The axis of evil against Ethiopia , Egypt-Egypt-Egypt!
Naga ሁለቱን የምያመሳስላቸው መሪዎችህ ነበሩ! እንዱ ቅድሚያ አያትህን ገዟቷል እንድ ደግሞ አንትን!
Re: The axis of evil against Ethiopia , Egypt-Egypt-Egypt!
ዬትኛዉ እግዜር ኣለ ያለ፣ ዬትኛዉ እግዜር ዬለም ያለ መሆኑን ለይተህ ታዉቃለህ?
መለስ ዜናዊን ዉሳኔ 96ን ምን ኣስወሰነዉ?
Last edited by Naga Tuma on 17 May 2026, 10:26, edited 1 time in total.
Re: The axis of evil against Ethiopia , Egypt-Egypt-Egypt!
ናና ጥያቄዎቹን መልስ።
የመለስ ዜናዊን የኢትዮጵያ ፖለትካዊ መሪነትን ለመቃወሜ ስድስት ጉልህ ማስረጃዎችን፣ በወጣትነት ፍሬ የማፍራት ዉሳኔን ጨምሮ፣ በቀላሉ መጥቀስ እችላለሁ።
የመለስ ዜናዊን የኢትዮጵያ ፖለትካዊ መሪነትን ለመቃወሜ ስድስት ጉልህ ማስረጃዎችን፣ በወጣትነት ፍሬ የማፍራት ዉሳኔን ጨምሮ፣ በቀላሉ መጥቀስ እችላለሁ።
Re: The axis of evil against Ethiopia , Egypt-Egypt-Egypt!
Ax,
The greatest evil against Ethiopia is: ETHNIC FEDERALISM.
Those who created ethnic federalism are agents of Egypt harming Ethiopia.
In other words: look in the mirror.
The greatest evil against Ethiopia is: ETHNIC FEDERALISM.
Those who created ethnic federalism are agents of Egypt harming Ethiopia.
In other words: look in the mirror.