-
MINILIK SALSAWI
- Senior Member
- Posts: 11824
- Joined: 24 Aug 2012, 12:02
- Contact:
Re: የፋኖ ፈጣን ምት! | አዳነች" በመዲናዋ ርሃብ የለም፣ ለማኝ እንዳላይ" |በደብረዘይት ወታደሮቹ አመጹ፣ ብልጽግና ሃይል አሰማራ!
ለምን ይሆን ትላንትና የድሮ ኢትዮጵያን ኣስታዉሼ የሚከተለዉን ያስባለኝ።
በድሮ ኢትዮጵያ በኢትዮጵያ ዉስጥ አባት ፋኖ፣ በዉጪ ሃገሮችም ልጆቹ ፋኖዎች።
እግዜር ዬለም የተባለ ዘመን እግዜር ወደ ምድር ወርዶ ኣፄ ምኒልክ እና እቴጌ ጣይቱን ኣንስቶኣቸዉ ብያሳይ የስምንተኛዉ ሺህ ዘመን ዕዉር ማየት ይችል ይሆን?