Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum



Fed_Up
Senior Member+
Posts: 23902
Joined: 15 Apr 2009, 10:50

Re: የአሜሪካን ውሳኔ፣ "ስጋ ስጋውን ለኤርትራ" ♨️ "አጥንት አጥንቱን ለኢትዮጵያ" ☠️ ﴾ ፕ/ር ተሾመ አበበ ﴿‏

Post by Fed_Up » 15 May 2026, 12:18

ጮማ ጮማውን ወዲህ በሉት ብለናል:: ራሱን ለመስቀል ፍላጎት ላላቸው በቀቀን ዛሩጣዎች የገመድ ሂሳቡን በእኔ ነው:: ሹክ በሉኝ ብቻ ቅቅቅቅቅቅ

እስክስስስስስስስስስስስስስስስስስስ!



Fiyameta
Senior Member+
Posts: 22009
Joined: 02 Aug 2018, 22:59

Re: የአሜሪካን ውሳኔ፣ "ስጋ ስጋውን ለኤርትራ" ♨️ "አጥንት አጥንቱን ለኢትዮጵያ" ☠️ ﴾ ፕ/ር ተሾመ አበበ ﴿‏

Post by Fiyameta » 15 May 2026, 17:40

🇪🇷🇪🇷🇪🇷 ስጋ = ንግድና ኢንቨስትመንት 🇪🇷🇪🇷🇪🇷 8)

🇪🇹🇪🇹🇪🇹 አጥንት = ጊዜው ያለፈበት የምግብ እርዳታ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹 :oops:

Digital Weyane
Senior Member
Posts: 10228
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: የአሜሪካን ውሳኔ፣ "ስጋ ስጋውን ለኤርትራ" ♨️ "አጥንት አጥንቱን ለኢትዮጵያ" ☠️ ﴾ ፕ/ር ተሾመ አበበ ﴿‏

Post by Digital Weyane » 15 May 2026, 18:34

አሜሪካውያን ንቀውናል፣ ደፍረውናል፣ እንደ ኮንዶም ተጠቅመው ጥለውናል ጓዶች፣
ብታምኑም ባታምኑም በቁማችን ሞተናል። ዳስ ጣል! ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ
:cry: :cry: :cry: :cry: :cry:

Digital Weyane
Senior Member
Posts: 10228
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: የአሜሪካን ውሳኔ፣ "ስጋ ስጋውን ለኤርትራ" ♨️ "አጥንት አጥንቱን ለኢትዮጵያ" ☠️ ﴾ ፕ/ር ተሾመ አበበ ﴿‏

Post by Digital Weyane » 15 May 2026, 19:38

ከአንድ ሚልየን በላይ የኢትዮጵያዊ ህይወት የገበርንበት ለሰባ ዓመታት የዘለቀው የአሜሪካን ኤርትራን በእጅ አዙር በቅኝ የመግዛት ፖሊሲ፣ በሞጠረሻ <<ሱጋ ሱጋውን ለኤርትራ፣ አጡንት አጡንቱን ለኢትዮጵያ>> ተብሎ ሲደመደም ማየት እንዴት ያሳቅቃል።

ወዳጄ፣ እንደ ኮንዶም ተጠቅመው እንደሚወረውሩን እኛ መቼ አወቅን። የማሰብ ብቃታችን ዝቅተኛ ነው። ውይ ውይ ውይ ውይ :cry: :cry: :cry: :cry:





Post Reply