Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Abere
Senior Member
Posts: 15545
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: Dr. Debrestion is back , less talk more action specially on reconcilation with Abiy!

Post by Abere » 14 May 2026, 12:48

በመጨረሻ እንደ ታምራት ላይኔ ጴንጤ ሆንኩኝ ይል ይሆናል። ትግራይን እንዳት ድን አድርጎ ገድሏታል።

Of all things that wonders me the most, Tigre-Woyane loves k!ssing feet and begging those who smacks and trash them. They are forked tongues, never stand for truth and never die in for their honor - l!cking Orommuma arse :mrgreen:

Axumezana
Senior Member
Posts: 19382
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: Dr. Debrestion is back , less talk more action specially on reconcilation with Abiy!

Post by Axumezana » 14 May 2026, 13:44

Abere አንተ እንደሆንክ በትግራይ ጥላቻ ናላህ የዞረብህ ሰው ነህ! ስለ ሰላም ማውራት ለምን ያባንነሃል:

Abere
Senior Member
Posts: 15545
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: Dr. Debrestion is back , less talk more action specially on reconcilation with Abiy!

Post by Abere » 14 May 2026, 14:10

ኦነግ-ብልፅግና እና ትህነግ ከእነ እንግደ ልጃቸው ከተወገዱ በኋላ ስለ ሰላም፤ፍቅር፤ አንድ አገር፤ አንድ ህዝብ እናወራለን። ቁንጫዎቹ መጥፋት አለባቸው ሰላም ለማግኜት።
I am against nursing the problem, I am for a long lasting solution. የትኋን መደበቂያ ድሪቶ የሆነው የጎሳ ክልል ሲጠፋ ሰላም ታገኛለህ። ይኸ አእምሮው የደረቀ 50 ሙሉ የደደበ ትህነግ ሰላም ያመጣል፤ ጎጠኝነት እንደ ጡት ሲጠባ የኖረ ጴንጤ ኦሮሙማ እንደ ጤነኛ ሰው ያስብል ብሎ መጃጃል እንደ እነርሱ የደደበ ወይም የጴነጠጠ ነው።

Axumezana wrote:
14 May 2026, 13:44
Abere አንተ እንደሆንክ በትግራይ ጥላቻ ናላህ የዞረብህ ሰው ነህ! ስለ ሰላም ማውራት ለምን ያባንነሃል:

Post Reply