Re: FIFI - REMEMBER THAT ETHIOPIA IS A VERY, VERY CONSEQUNETIAL NATION!
የኢትዮጵያን መሠረት ጥልቀትን ሳታዉቅ ኢትዮጵያን ኣዉቃለሁ ማለት ኣትችልም።
የኢትዮጵያ መሠረት ቅርስ የሆነዉን ቦረናን በጥልቀት ሳታዉቅ ኢትዮጵያን ኣዉቃለሁ ማለት በጣም ከባድ ነዉ።
የምያዉቁትን በጥልቀት ሳታጠና ጋላ ፓጋንስ እያልክ በዐለም ፊት ስትፎክር እና ስታለቃቅስ የኖርክ ነህ።
ምን ዐይነት ቃላትን መቼ እና ዬት ጭምር መናገር እንደምያስፈልግ የምያስተምሩ የጥንት ኢትዮጵያ መሠረት ቅርስ ናቸዉ።
ዘመናዊያን ኣይፎክሩም። ዉጤት ይናገራል ብለዉ ዉጤቱን ገለጥ ኣድርገዉ ለሚቀጥለዉ ዉጤት መልፋት ይቀጥላሉ።


