Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Horus
Senior Member+
Posts: 43096
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ጣት ብርቁ ልመና ስንቁ Abaymado የጉራጌ ትራፊ በላ! ከዚያም ባፉ ቀዘነ ሆዱ ሲሞላ!

Post by Horus » 12 May 2026, 00:47

በ3 ሳምንት 13 ሚሊዮን ግዜ የተሰማው THE TIMELESS SOUND OF THE GURAGE!

Tiago
Member
Posts: 3391
Joined: 30 Jul 2018, 02:09

Re: ጣት ብርቁ ልመና ስንቁ Abaymado የጉራጌ ትራፊ በላ! ከዚያም ባፉ ቀዘነ ሆዱ ሲሞላ!

Post by Tiago » 12 May 2026, 05:07

ዘር ማንዘርህ ሌባ አተ ሌባ
ሞላጫ ሌባ
ዘር ማንዘርህ ሌባ አተ ሌባ
ሞላጫ ሌባ ሌባ ሌባ

Selam/
Senior Member
Posts: 18055
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ጣት ብርቁ ልመና ስንቁ Abaymado የጉራጌ ትራፊ በላ! ከዚያም ባፉ ቀዘነ ሆዱ ሲሞላ!

Post by Selam/ » 12 May 2026, 06:48

ጭልፊቱ

እውነት እንነጋገራ ፣ ህዝቦችን ጨፍልቄ ካራክተራይዝ ማድረግን እኔ ኩሩ ሰላም እጠየፋለሁ። ሆኖም ከወለንጭቲ እስከ ደሴና እስከ ነቀምቴ ድረስ ከብዙ ህብረተሰቦች ጋር ተደባልቄ ስለኖርኩኝል ሰለመቆጠብና ስለመስጠት ባህል አፌን ሞልቼ እናገራለሁ።

- የራሴን ዘመዶች ጨምሮ፣ ጉራጌ ቤት መጨረሻ የሌለው የመቆጠብ ባህል እንጂ የማስተረፍና የመሰጣጠት ልምድ የሚባል ነገር የለም ምናልባት ለመስቀል ካልሆነ በስተቀር። ይኸ ደግሞ ጥሩ ነገር ነው።

- አብዛኛው ትግሬ ቤተሰብም ውስጥ ምግብ ማዝረክረክ የሚባል ነገር የለም፣ እንጀራ በትንንሽ ሳህን ተቆራርጦ ሲቀርብ ለመጀመሪያ ጊዜ ያየሁት ወዳጆቼ ትግሬዎች ቤት ነው። ይኸም አሁን ሁሉም ህዝብ የሚያደርገው ጥሩ ስርዓት ነው።

- ኦሮሞ በጣም ለጋሽ ህዝብ ነው፣ በአዘቦት ቀን ሳይቀር ቅቤ ከጓዳው አውጥቶ ጭንቅላትህን ይቀባሃል፤ ምግብ መስጠት አይደለም ልጆች እንኳን ወስዶ ያሳድጋል።

- አማራ ገበታ ሲያነሳ እንኳን ጠግበህ ምግብ ካላስተረፍክ በጣም ይከፋዋል፤ እስከእነ ቁርሱ እስከ ሶሰተኛ ድረስ ቡና አፍልቶ ያስተናግድሃል ፤ መናጢ ድሃ እንኳን ቢሆን ለእንግዳ የሚያቀርበው ነገር አያጣም።

ድህነት በአብዛኛው የሃገሪቱ የአስተዳደር ብልሹነት መገለጫ ነው። ይኸንንም ለጉምቱ የኢህአፓ ካድሬ ፣ ሊስትሮው ላይ አስቀምጬ ማስረዳት አይጠበቅብኝም። ሆኖም መንግስት ማድረግ የነበረበትን ሃላፊነት ፤ የኢትዮጵያ ህዝብ ራሱ ተረክቦ ድሃዎችን ይመግባል፣ ህፃናትን ያሳድጋል፣ አዛውንትን ይጦራል።

ታድያ አንተ ቅጥቅጡና ቆጥቋጣው የፒፒ ካድሬና የትራምፕ ዌልፌር ሰብሳቢ በምን ሞራልህ ነው ድሃውን ሰድበህ ስታበቃ ለጋሽ የሆንክ ለማስመሰል አረፋህን የምትደፍቀው?

ቅጫም!
Last edited by Selam/ on 12 May 2026, 08:44, edited 1 time in total.

Odie
Member+
Posts: 7704
Joined: 24 Jun 2024, 23:07

Re: ጣት ብርቁ ልመና ስንቁ Abaymado የጉራጌ ትራፊ በላ! ከዚያም ባፉ ቀዘነ ሆዱ ሲሞላ!

Post by Odie » 12 May 2026, 07:38

Tiago wrote:
12 May 2026, 05:07
ዘር ማንዘርህ ሌባ አተ ሌባ
ሞላጫ ሌባ
ዘር ማንዘርህ ሌባ አተ ሌባ
ሞላጫ ሌባ ሌባ ሌባ
የቡዳ ዘር :lol:
ዘንድሮ ስራ እንጂ በቡዳ የሚበላ የለም!
አማራ ቆማጣው ከድብትርናው ጋር ልመና እስፋፋ ከደቡብ ወደስሜን ንብረት ባህያ ጫነ እንጂ ለአገት ምን አረገ? ሌባ የሌባ ዘር?
ወደመሃል አገት ያለው ሁሉም ሌላ ህብረተስብ ነው እንዴት አርገህ ነው ወደዳዊት ከተማ እምትመጣው? የስውን መሬት ሁሉ የቅዱስ መፅሃፍ ስም እየስጠህ የስረቅክ ሌባ!

Tiago==means ሌባ in portuguese :lol:
ደነዝ

Odie
Member+
Posts: 7704
Joined: 24 Jun 2024, 23:07

Re: ጣት ብርቁ ልመና ስንቁ Abaymado የጉራጌ ትራፊ በላ! ከዚያም ባፉ ቀዘነ ሆዱ ሲሞላ!

Post by Odie » 12 May 2026, 07:43

Selam/ wrote:
12 May 2026, 06:48
ጭልፊቱ

እውነት እንነጋገራ ፣ ህዝቦችን ጨፍልቄ ካራክተራይዝ ማድረግን እኔ ኩሩ ሰላም እጠየፋለሁ። ሆኖም ከወለንጭቲ እስከ ደሴና እስከ ነቀምቴ ድረስ ከብዙ ህብረተሰቦች ጋር ተደባልቄ ስለኖርኩኝል ሰለመቆጠብና ስለመስጠት ባህል አፌን ሞልቼ እናገራለሁ።

- የራሴን ዘመዶች ጨምሮ፣ ጉራጌ ቤት መጨረሻ የሌለው የመቆጠብ ባህል እንጂ የማስተረፍና የመሰጣጠት ልምድ የሚባል ነገር የለም ምናልባት ለመስቀል ካልሆነ በስተቀር። ይኸ ደግሞ ጥሩ ነገር ነው።

- አብዛኛው ትግሬ ቤተሰብም ውስጥ ምግብ ማዝረክረክ የሚባል ነገር የለም፣ እንጀራ በትንንሽ ሳህን ተቆራርጦ ሲቀርብ ለመጀመሪያ ጊዜ ያየሁት ወዳጆቼ ትግሬዎች ቤት ነው። ይኸም አሁን ሁሉም ህዝብ የሚያደርገው ጥሩ ስርዓት ነው።

- ኦሮሞ በጣም ለጋሽ ህዝብ ነው፣ በአዘቦት ቀን ቅቤ ከጓዳው አውጥቶ ጭንቅላትህን ይቀባሃል፤ ምግብ መስጠት አይደለም ልጆች እንኳን ወስዶ ያሳድጋል።

- አማራ ገበታ ሲያነሳ እንኳን ጠግበህ ምግብ ካላስተረፍክ በጣም ይከፋዋል፤ እስከእነ ቁርሱ እስከ ሶሰተኛ ድረስ ቡና አፍልቶ ያስተናግድሃል ፤ መናጢ ድሃ እንኳን ቢሆን ለእንግዳ የሚያቀርበው ነገር አያጣም።

ድህነት በአብዛኛው የሃገሪቱ የአስተዳደር ብልሹነት መገለጫ ነው። ይኸንንም ለጉምቱ የኢህአፓ ካድሬ ፣ ሊስትሮው ላይ አስቀምጬ ማስረዳት አይጠበቅብኝም። ሆኖም መንግስት ማድረግ የነበረበትን ሃላፊነት ፤ የኢትዮጵያ ህዝብ ራሱ ተረክቦ ድሃዎችን ይመግባል፣ ህፃናትን ያሳድጋል፣ አዛውንትን ይጦራል።

ታድያ አንተ ቅጥቅጡና ቆጥቋጣው የፒፒ ካድሬና የትራምፕ ዌልፌር ሰብሳቢ በምን ሞራልህ ነው ድሃውን ሰድበህ ስታበቃ ለጋሽ የሆንክ ለማስመሰል አረፋህን የምትደፍቀው?

ቅጫም!
አረጊት የሚፈልግሽ የለ ተንጨርጨሪ!
የንፍጣም ነፍጠኛ ርዝራዥ :lol: ቆማጣው አሁንም እየቆፈረ ነው? በዳያስፖራ ብር እየተጣላ እየተባላ ነው አሉ?
ያው ቆማጣው በስርቆት በዝሙት ነው የሚጣላው?
ለስውም ለራሳችሁም የማትበቁ ትብታቦች :lol:

ethiopianunity
Senior Member
Posts: 11008
Joined: 30 Apr 2007, 17:38

Re: ጣት ብርቁ ልመና ስንቁ Abaymado የጉራጌ ትራፊ በላ! ከዚያም ባፉ ቀዘነ ሆዱ ሲሞላ!

Post by ethiopianunity » 12 May 2026, 12:06

Odie is Weyane/ Shabo! He is not Gurage but grew up in South! Most insultingveach other, Tiago including is Weyane/ Shabo

Selam/
Senior Member
Posts: 18055
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ጣት ብርቁ ልመና ስንቁ Abaymado የጉራጌ ትራፊ በላ! ከዚያም ባፉ ቀዘነ ሆዱ ሲሞላ!

Post by Selam/ » 12 May 2026, 12:33

Mosquitoes and flies all the same; just whack them repeatedly:

Post Reply