Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Selam/
Senior Member
Posts: 18054
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

ክብሪት መስራት ሳትችል ኢትዮጵያ እንደ አውሮፓ ሰለጠነች ለምትል ሰገጤ ካድሬ!

Post by Selam/ » 10 May 2026, 12:49

- ክብሪት ከቻይና አስመጥቶ የልደት ሻማ ከሚለኩሰው ፍንዳታ ፣ ኩበት አዳፍና የምታድረዋ የገጠር ገበሬ የሰለጠነች ነች።

- ምላጭ ከህንድ አስመጥተህ መላጣህን ከምታብረቀርቀው የጎረምሳ በራ ፣ ምንም ጥይት የማያባክነው ባህታዊ የተሻለ ነው።

- መርፌ እንኳን መስራት ሳትችል ፋሽን እያልክ ፉን ፉን ከምትለው ግልብ ፣ በሽመና የረቀቀው ዶርዜ በስልጣኔ ያስከነዳሃል።