Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Axumezana
Senior Member
Posts: 19327
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

We need God's mercy for peace!

Post by Axumezana » 08 May 2026, 13:33


Naga Tuma
Member+
Posts: 7466
Joined: 24 Apr 2007, 00:27

Re: We need God's mercy for peace!

Post by Naga Tuma » 08 May 2026, 14:01

Axumezana wrote:
08 May 2026, 13:33
We need God's mercy for peace!
Can you shut up and seek to understand the omnipresent first?

ኣሁንስ የሚጻፈዉን ኣይቼ ሳላነብ በፊት ቀድሞ ይገለጥልኛል።

መረራ ጉድናን የምታዉቅ ከሆነ ዉለህ ሳታድር ደንፋ ጋ ድረስ በለዉ። አሙን ከሰዉ ልጆች ምን እንደሚፈልግ የምያዉቅ ከሆነ። የጥሞና ግዜ የምያስፈልግ ስለሆነ።

ቫቲካን ጎስፔል ኦፍ ፒስ ሳትል በፊት ነጋ ቱማ ያልኩኝ ነኝ። ስምን እግዜር ያወጠዋለ ኣሉ?

Axumezana
Senior Member
Posts: 19327
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: We need God's mercy for peace!

Post by Axumezana » 08 May 2026, 14:26

Naga who is your "omnipresent", do not tell me it is "Wake feta". የሰፈር አጋንንት!

Digital Weyane
Senior Member
Posts: 10208
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: We need God's mercy for peace!

Post by Digital Weyane » 08 May 2026, 14:53

አምየን፣ አምየን፣ አምየን።

ለቶም ናይ ፈረንጂ ዘርአዊ ልዕልና አው ዞባና ከንግሱ ክብሉ ናይ ውክልና ጦርነታት ተዋጊኦምን ብጀግንነት ተዃሺሖም ህይወቶም ዝገበሩ ወገናትና መንግስተ ሰማያት የዋርሶም። :roll: :roll:

Naga Tuma
Member+
Posts: 7466
Joined: 24 Apr 2007, 00:27

Re: We need God's mercy for peace!

Post by Naga Tuma » 08 May 2026, 15:56

Axumezana wrote:
08 May 2026, 14:26
Naga who is your "omnipresent", do not tell me it is "Wake feta". የሰፈር አጋንንት!
ዛሬ ጠዋት ይህንን ሳላነብ በፊት ቃሉዎች ስለምያዉቁት መለኮታዊ ነገሮች እግዝኣብሔር ዬለም ለሚሉ የደምቢ ዶሎ ዕብዶች ማስተማር ኣለብን ኣስባለኝ።

ግንቦት 19 ምሽት ታይቶ በግልምጫ የታለፈ ግንቦት ሃያ ሲል ዋለ።

ወደ ኋላ ተመልሼ ሳሰላስል ግንቦት 19 ምሽትን ያሳየ ኦምኒፕረዘንት ይሆን እላለሁ።

ናቅፋ የተባለ ስፍራ ከአሙን ድባብ ዉጪ ኣይመስለኝም።

አሙን በለዉ እግዝኣብሔር ከፈረዖ አክናተን ዘመን ጀምሮ ስሙ ሲጠራ የኖረ ነዉ።

ነመት ህሙ መሌ ነመት ህን ህዸን ጄዸን።

Axumezana
Senior Member
Posts: 19327
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: We need God's mercy for peace!

Post by Axumezana » 08 May 2026, 16:09

Naga, ከኦሮምኛ ወደ አማርኛ በAI እያስተረጎምክ ነው የምትልከው?

Naga Tuma
Member+
Posts: 7466
Joined: 24 Apr 2007, 00:27

Re: We need God's mercy for peace!

Post by Naga Tuma » 09 May 2026, 20:12

Axumezana wrote:
08 May 2026, 16:09
Naga, ከኦሮምኛ ወደ አማርኛ በAI እያስተረጎምክ ነው የምትልከው?
እግዝኣብሔር የልጅ ጫወታ የሚወድ ኣይመስለኝም።

ደንፋ የምያዉቀዉ ካለ ያልኩኝ በደንፋ ያምኑ የነበረ ቤተሰብ መኖሩን በቅርብ ግዜ ስለ ሰማሁኝ ነዉ።

ስለ መለኮታዊ አሰራር ምልክቶች የምያዉቁ ከተገኙ ደንፋ ሆነ ደብረ ሊባኖስ፣ አክሱም ሆነ ማያ፣ ፋሉን ደፋ ሆነ ሌላ ለማማረጥ ኣይዴለም።

ከኣሁን በፊት ደንፋ እና ፋሉን ደፋ ለምን ተመሳሰሉ ብዬ ጠይቄ ነበረ።

ኦምኒፕረዘንት ያልኩኝ በርካታ ነገሮችን ስለ ኣስተዋልኩኝ ነዉ። እኔ የኣንተም ሆነ የመረራ ጉድና ታናሽ ነኝ።

ስለዚህ ሁለታችሁም ብያንስ ኣንድ ወይም ሁለት ግዜዎች ኣስተዉላችሁ ኦምኒፕረዘንት ያስባላችሁ ምንም ዬሉም?

በስምንተኛዉ ሺህ ዘመን የእግዝኣብሔር ልጅ እያሱስን ደንፋ ኣያዉቅም ብለሽ ስትተኚ እግዝኣብሔር ኣለ ብለሽ ማሰብሽ ኣዕምሮ ስለሌልሽ ነዉ የሚል ከደምቢ ዶሎ ከች ይልልሻል።

Selam/
Senior Member
Posts: 18003
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: We need God's mercy for peace!

Post by Selam/ » 09 May 2026, 20:40

እጨጌ

በመጀመሪያ ራስህን በደንብ ፈትሽ፣ ወደ ፈጣሪ ከማንጋጠጥህ በፊት፥

“የትኛውንም ህዝብ አትጥላ፣ የንፁሃንን ህይወት ያመሳቀሉትንና የቀጠፉትን በጎጥ መነፅር ሳታልፋቸው ተቃወማቸው!”

Axumezana
Senior Member
Posts: 19327
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: We need God's mercy for peace!

Post by Axumezana » 09 May 2026, 20:47

Selam መልካም ብለሻል!

Post Reply