Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Digital Weyane
Senior Member
Posts: 10208
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

እባካችሁ ውሸት ነው በሉኝ በጭራሽ አላምንም፣ እውነት ከሆነ እጅግ ያስደነግጣል። ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ!

Post by Digital Weyane » 06 May 2026, 16:13

የሱንዴ እርዳታ በመቁኑን እየሰፈረች ያሳደገችን አሜሪካ በኤርትራ ህዝብ ላይ የጣለችውን ማእቀብ ካነሳችው ሀገራችን ኢትዮጵያ እንደተሸነፈች ነው የምንቆጥረው። ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ :cry: :cry: :cry: :cry: :cry:



sesame
Member+
Posts: 8595
Joined: 28 Feb 2013, 17:55

Re: እባካችሁ ውሸት ነው በሉኝ በጭራሽ አላምንም፣ እውነት ከሆነ እጅግ ያስደነግጣል። ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ!

Post by sesame » 06 May 2026, 19:50

The dimwit from Beshsha, who exposed his stupidity when he started to blabber about the Red Sea 3 year ago, must be feeling smaller than a rat now. He will understand what Eritrea means when the USA announces lifting sanctions on May 24, the Eritrean indpendence day. He will also understand that beggars are despised. If you want respect in this world, you earn it the Shaebya way, and not begging the world to give you a port because you have 130 million people. The world will just tell you to use condoms and not breed like rats, specially if you cant feed yourself!! :lol: :lol: :lol:


Digital Weyane
Senior Member
Posts: 10208
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: እባካችሁ ውሸት ነው በሉኝ በጭራሽ አላምንም፣ እውነት ከሆነ እጅግ ያስደነግጣል። ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ!

Post by Digital Weyane » 06 May 2026, 23:01

ጌታችን አሜሪካ በሀገራችን ኢትዮጵያ ላይ በየጊዜው ወደ ስልጣን የሚመጡ ስርዓታትን ከጭንቀት ለመታደግ ስትል በኤርትራ ላይ የጣለችውን ማእቀብ ለማንሳት መወሰኗን ስሰማ ልቤ ተረበሸ፣ አንጀቴ ተላወሰ፣ እንቅልፍ በአይኔ አልዞር አለኝ።

የሰማሁትን ለማረጋገጥ ወደ ብልፅግናዋይ ወንድሜ almaze ጋር ስደውል ሀዘኑ ከብዶበት ከልክ በላይ ጠጥቶ አገኘሁት። ጭንቀትና ሐዘን ከአቅማችን በላይ ተደራርበውብን ዲፕሬሽን ውስጥ ገብተናል። :roll: :roll:

ዓኽ! ሳንኽሽን ማዓረይ ሽንኮረይ ሞይታ። ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ :cry: :cry: :cry: :cry:

Digital Weyane
Senior Member
Posts: 10208
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: እባካችሁ ውሸት ነው በሉኝ በጭራሽ አላምንም፣ እውነት ከሆነ እጅግ ያስደነግጣል። ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ!

Post by Digital Weyane » 06 May 2026, 23:58

ላለፉት አስራ ሰባት አመታት ሙሉ ስንኩራራበት የነበረውን ነጮቹ ጌቶቻችን በኤርትራ ህዝብ ላይ የጣሉትን ማእቀብ ከተነሳ ድካማችን ሁሉ ከንቱ ሆኖአል ማለት ነው። ልፋታችን ከንቱ ሊቀር ነው። ብታምኑም ባታምኑም ተንቀናል፣ ተደፍረናል፣ ተዋርደናል፣ ተበልተናል ፣ ከስረናል፣ በቁም ሞተናል። ኧረ ወገን መጨረሻችን ምን ሊሆን ነው? :roll: :roll:

Post Reply