Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Fed_Up
Senior Member+
Posts: 23883
Joined: 15 Apr 2009, 10:50

Re: ☢️ የተፈራው ደረሰ ☢️ ሶዶሬ ጭር ብላለች። ጎብኚዎች ጠፉ። መብራት የለም ፣ ውኃ የለም ፣ ኢንተርኔት የለም። ስፍራው ኦና ሆኗል።

Post by Fed_Up » 05 May 2026, 03:02

የዚች አገር ነገር ከአዲስ አበባ ወጣ ካሉ "ውስጡ ለቄስ" ፊንፊኔን ብቻ እሚያስተዳድሩት አቶ አብይ እና አቶ አዳነች አቤቤ ጉዳቸውን ደብቀው እስከመቼ ይገፋታል:: ዝርጣጣዋ እኮ ደክርታለች

Digital Weyane
Senior Member
Posts: 10209
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: ☢️ የተፈራው ደረሰ ☢️ ሶዶሬ ጭር ብላለች። ጎብኚዎች ጠፉ። መብራት የለም ፣ ውኃ የለም ፣ ኢንተርኔት የለም። ስፍራው ኦና ሆኗል።

Post by Digital Weyane » 05 May 2026, 03:43

ኤምሬቶቹ ጌቶቻችን ግን ሶደሬን ለማሳደስና በቆንጆ ሁኔታ ለማስዋብ ምን አገዳቸው? ሆርሙዝ ? :roll: :roll: :roll:


Post Reply