ዲዲቲ አይደለም በቾን መላ ኢትዮጵያን ሥራ ያስተማርን ነን! ልጅ እናቷን ምጥ አታስተምርም!
በሽፍታ የተሞላውን በቾ ፣ ሌማን በራሳችን ገንዘብ መንገድ ሰርተንልህ ፣ አዋሽ ላይ ድልድይ ሰርተንልህ ገጃ ላይ ካቲካላ መጠጣት ያስቻልንህ እኛ የሥራ ንጉሶቹ ነው! BE HUMBLE!
-
DefendTheTruth
- Senior Member
- Posts: 13282
- Joined: 08 Mar 2014, 16:32
Re: ዲዲቲ አይደለም በቾን መላ ኢትዮጵያን ሥራ ያስተማርን ነን! ልጅ እናቷን ምጥ አታስተምርም!
ሱሪ እንዴት እንደምታጠቅ ለምን ሳታስተምሩን፣ ለሌላ አካል ተዋችዉ ያኔ ታዲያ?
ሁለቱ አስተማሪዎች እንዳትጣሉ አሁን ላይ!
ያም ሆነ ይህ ደሩ ግን ጉራጌ የስራ ሰው መሆኑን አልካድኩም፣ አሁን ላይ የጉራጌን ስም ተከናንቦ፣ አገር ወደ ከፍታ አቅንታ በለችበት ሁኔታ ላይ፣ መጥቶ ዳስ ጣል ና ሀዘን እንቀመጥ ያሉት፣ የጉራጌን ዝና አጠልሽቶዋል!
ሐምብል መሆን ማለት፤ ከምያዉቀዉ ሁሉ ተምሮ የተሻለ ሰርቶ መገኘት ማለት ነዉ፣ ቁጭ ብሎ ዝናን መዘርዘር አይደለም!
Ethiopia has never been where she is today in the whole of her recent history, one testimony to this is the video showing how Becho's land has been irrigated using ground water and turned to a region of plenty farming for the people, including those in Addis.
Wasn't that ground water there all the time, including at the time you were busy "teaching us"?

ቄሮ ኦሮሙማ ለፍቅረኛው የፍቅረኞች ቀን (Qeerroo valentine's day gift" ሊሰጣት ያሰበውን ሲያስመርጣት
"ፍቅሬ ምኑን ላቃጥልልሽ? ፋብሪካው ይሻልሻል፤ ወይ ትምህርት ቤቱ፤ ወይ የገባያ አዳራሹ፤ ወይ አውቶቡስ፥ ምኑን ላቃጥልልሽ? ከፍ ያለውን ንገሪኝ እና ላቃጥልልሽ "
DDT ማፍረስ እና ማቃጠል እንጅ ማልማት በአባ-ገዳ ወረሙማ እንደሌለ ያውቃል። ልማት ማለት ማፍረስ፤ ማቃጠል፤ ነው። በኦነግ-ፒፒ ስንት የስራ እድል ተፈጠረ፤ ስንት ፋብሪካ ተቋቋመ፤ ስንት ኢንቨስተር ተገኜ ከማለት ስንት ነደደ፤ ተቃጠለ፤ ፈረሰ ማለት ነው።
It is unwise to give this information to DDT. He will burn it to the ground. The least DDT could do is to claim it and entirely belongs to Oromo, the owner would be kicked dragged out.
"ፍቅሬ ምኑን ላቃጥልልሽ? ፋብሪካው ይሻልሻል፤ ወይ ትምህርት ቤቱ፤ ወይ የገባያ አዳራሹ፤ ወይ አውቶቡስ፥ ምኑን ላቃጥልልሽ? ከፍ ያለውን ንገሪኝ እና ላቃጥልልሽ "
DDT ማፍረስ እና ማቃጠል እንጅ ማልማት በአባ-ገዳ ወረሙማ እንደሌለ ያውቃል። ልማት ማለት ማፍረስ፤ ማቃጠል፤ ነው። በኦነግ-ፒፒ ስንት የስራ እድል ተፈጠረ፤ ስንት ፋብሪካ ተቋቋመ፤ ስንት ኢንቨስተር ተገኜ ከማለት ስንት ነደደ፤ ተቃጠለ፤ ፈረሰ ማለት ነው።
It is unwise to give this information to DDT. He will burn it to the ground. The least DDT could do is to claim it and entirely belongs to Oromo, the owner would be kicked dragged out.
Re: ዲዲቲ አይደለም በቾን መላ ኢትዮጵያን ሥራ ያስተማርን ነን! ልጅ እናቷን ምጥ አታስተምርም!
ዲዲቲ፣
ለምን ስለ እኛ በማሰብ ትጨነቃለህ?
የበቾ ወጣት የመስኖ እርሻ ቢያርስ እኛ ምን አገባን?
ነጋዴና መንገደኛ እያገትክ ከመዝረፍና አገር ከማሸበር ሰርተህ ብትበላህ እኔ አከብርሃለሁ እንጂ ሌላ ምን ያገባኛል?
ዞሮ ዞሮ አንድ ቀን ይህ ሁሉ ሕዝብህ የሆነ ነገር ሰርቶ መብላት ይኖርበታል! ያ ደሞ ክፉ ነገር አይደለም!
ታዲያ ስለ ሥራ ባህል ተማሪው ማነው? አስተማሪው ማነው? እኔ ክሬዲት ስጠኝ አላልኩህም! ግን ስራ በመማርህ እኔን ማብሸቅ አትችልም1
ሲቀጥል አንተ እስከ ልጅ ልጆች ሊገቡ ከማይችሉበት ገናና ይኒቨርሲቲ እንጂ የሩሲያ ጀንክ ምሩቅ እንዳልሆንኩኝ እወቅ! BE HUMBLE!