Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Horus
- Senior Member+
- Posts: 43103
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
Post
by Horus » 03 May 2026, 14:40
አርት የእውነት ብርሃን ነች!
የአንድ አርቲስት ታላቅነት የሚለካው ደሞ በሚቀሰቅሰው ግለሰባዊና ማህበራዊ ንቃተ ሕሊና ግዝፈት ልክ ነው1
ቴዲ አፍሮ ያልቀሰቀሰው ንቃተ ሕሊና አይነት የለም!
-
Selam/
- Senior Member
- Posts: 18060
- Joined: 04 Aug 2018, 13:15
Post
by Selam/ » 03 May 2026, 14:53
ጭልፊቱ
ኡስታዙ ቁርዓንን ማስተምሩን ትቶ ለምን ሙዚቃ ያዳምጣል? ይኸ የሃይማኖት መከፋፈልን ለመፍጠር የተደረገ የብልፅግና ሴራ ነው።
ይኸ አማራ ብቻ ነው ሃገሪቷን ሲያስከብር የኖረው የሚለው የዪቱብ አቁማዳ ተሸቃሚ ደግሞ፣ ሌላው ጆሮውን በጥፊ መመታት ያለበት አጭበርባሪ ፅንፈኛ ነው። ሰው ብሎ እሱን የሚሰማም፣ የቃሪያ ጥፊ ይገባዋል።
-
Misraq
- Senior Member
- Posts: 17930
- Joined: 27 Sep 2009, 19:43
- Location: Zemunda
Post
by Misraq » 03 May 2026, 14:54
ወንድማችን ሆሩስ
በሃይማኖት ውስጥ የመሸገ ብዙ የኦሮሞ የትግሬና የደቡብ ብሔርተኛ እንዳለ ግልፅ ሊሆንልህ ይገባል። ቴዲ በሙዚቃው ሃይማኖታዊ ነገር አልነካም። የዘርና የብሔር ነገርም አልነካም። ይህ ሁሉ ተቃውሞ የቴዲ ሙዚቃ ግፍን ያጋልጣል አማራንም ሊጠቅም ይችላል ብሚል ፍራቻ ነው።
ብዙም ሳትርቅ እዚህ ፎረም ውስጥ እንኳን ለምን
- Eden ተቃወመ
- ሊስትሮ Odie የደቡብ ብሔርተኛ ለምን ተቃወመች
- ዋሃቢ ኢስላሚስት Dama ለምን ተቃወመ።
- Affable ኦህዴዱ ለምን ተቃወመ
ብለህ ጠይቅ። ያኔ ይገለፅልሃል።እንዳየሁት ገና የብልፅግና ፍቅር አልወጣልህም። ምናልባትም ቴዲ ሌላ አልበም ማውጣት ሊኖርበት ነው fully እስክትነቃ
-
Odie
- Member+
- Posts: 7714
- Joined: 24 Jun 2024, 23:07
Post
by Odie » 03 May 2026, 15:01
Misraq wrote: ↑03 May 2026, 14:54
ወንድማችን ሆሩስ
በሃይማኖት ውስጥ የመሸገ ብዙ የኦሮሞ የትግሬና የደቡብ ብሔርተኛ እንዳለ ግልፅ ሊሆንልህ ይገባል። ቴዲ በሙዚቃው ሃይማኖታዊ ነገር አልነካም። የዘርና የብሔር ነገርም አልነካም። ይህ ሁሉ ተቃውሞ የቴዲ ሙዚቃ ግፍን ያጋልጣል አማራንም ሊጠቅም ይችላል ብሚል ፍራቻ ነው።
ብዙም ሳትርቅ እዚህ ፎረም ውስጥ እንኳን ለምን
- Eden ተቃወመ
- ሊስትሮ Odie የደቡብ ብሔርተኛ ለምን ተቃወመች
- ዋሃቢ ኢስላሚስት Dama ለምን ተቃወመ።
- Affable ኦህዴዱ ለምን ተቃወመ
ብለህ ጠይቅ። ያኔ ይገለፅልሃል።እንዳየሁት ገና የብልፅግና ፍቅር አልወጣልህም። ምናልባትም ቴዲ ሌላ አልበም ማውጣት ሊኖርበት ነው fully እስክትነቃ
ቅምቡርስ
-
Horus
- Senior Member+
- Posts: 43103
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
Post
by Horus » 03 May 2026, 15:06