Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 42831
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

አክሱማኢዛና ፡ ማልቀስ አቁሙ!

Post by Horus » 01 May 2026, 14:40


Abere
Senior Member
Posts: 15446
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: አክሱማኢዛና ፡ ማልቀስ አቁሙ!

Post by Abere » 01 May 2026, 16:24


I have not opened the YouTube, because it is Ermias Legesse. My mind is always curious for people with new ideas speaking of issues independently and objectively - principle being their defining characteristic.
ኤርምያስ ለገሠ ለመመስከረም ለመናገርም ብቃት የለውም። የፈለገውን ቢያወራ ልክ እንደ አብይ አህመድ ማንም እውነት ተናገረ አይለውም።
ሲገለበጥ፤ሲገለባበጥ ኑሮ ፓለቲካው አሮበታል።
ኤርምያስ ብሎ ሰው :lol: :lol:
I am not saying TPLF any learning animal, but Ermias is just like one of them - even worse, because he has no principle.


Axumezana
Senior Member
Posts: 19207
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: አክሱማኢዛና ፡ ማልቀስ አቁሙ!

Post by Axumezana » 01 May 2026, 18:09

ኤርምያስን ስታሊን ማንም እንደፈለገ የሚጭነው ገጣባ አህያ
ይለዋል

Selam/
Senior Member
Posts: 17900
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: አክሱማኢዛና ፡ ማልቀስ አቁሙ!

Post by Selam/ » 01 May 2026, 19:04

ካልጠፋ ስም ሰው እንዴት በጆሴፍ ስታሊን ስም ይጠራል ብዬ ሲገርመኝ ፣ “በህይወቴ እያለሁ ኢትዮጵያ ፈራርሳ ማየት ነው የምፈልገው” ብሎን እርፍ አለ።

እኔ የሚደንቀኝ፣ እናንተ ትህነጎች ምን ዓይነት ዕርጉም ልቦና ነው ያላችሁ? የተስተካከለ አስተሳሰብ ያለው ሰው አይደለም የራሱን ሃገር፣ ሸር የሚሸርቡበትን እነ ግብፅና ሶማሊያም እንኳን እንዲፈራርሱ ሊመኝ አይገባም።

ስለዚህ አንዱ ዱልዱም ካድሬ ሌላውን ዱልዱም ካድሬ ሰደበልኝ ብለህ አትፈንጥዝ።

Axumezana wrote:
01 May 2026, 18:09
ኤርምያስን ስታሊን ማንም እንደፈለገ የሚጭነው ገጣባ አህያ
ይለዋል

Axumezana
Senior Member
Posts: 19207
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: አክሱማኢዛና ፡ ማልቀስ አቁሙ!

Post by Axumezana » 01 May 2026, 20:50

Selam Ethiopia is post-Axum empire in which Tigrayans have been among the corners stone and fought several wars among other Ethiopians to keep it independent. Bring me any evidence that Tigrayan origin kings/leaders committed more treason than your አምዬ፥ ምኒልክ!

Selam/
Senior Member
Posts: 17900
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: አክሱማኢዛና ፡ ማልቀስ አቁሙ!

Post by Selam/ » 01 May 2026, 21:25

እጨጌ
መስመር አትሳት ፣ እኔ እንዳንተ ህዝብን ኮንኜ አላውቅም። ስለ ትህነግ ስንኩልነት ግን በአስር እጣቶቼ እፈርማለሁ። ይኸንን የእኔን አቋም ደግሞ በደንብ ጠንቅቀህ ታውቃለህ። ግን ከይሶ ስለሆንክ አስተያየቴን ጠምዝዘህ ወደ ህዝብ ትወሰደዋለህ።

Axumezana wrote:
01 May 2026, 20:50
Selam Ethiopia is post-Axum empire in which Tigrayans have been among the corners stone and fought several wars among other Ethiopians to keep it independent. Bring me any evidence that Tigrayan origin kings/leaders committed more treason than your አምዬ፥ ምኒልክ!

Post Reply