Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Axumezana
Senior Member
Posts: 19216
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Abere ክርስትያን ወንድሞቹን ቡዔል ዘቡዔል ለማለቱ ንስሃ ሊገባና ይቅርታ ሊጠይቅ ይገባል

Post by Axumezana » 01 May 2026, 20:34

ባረጀ አስተሳሰብ የታጀለው
ወንድማችን አበረ ህልሙ ቅዥት ነው
ክርስትያን ለመከፋፈል ይጥራል ሌት ተቀን
ፔንጤ ፔንጤ እያለ እንደ በቀቀን
ትርጉምን ሳያውቀው የመንፈስ ቅዱስን ቀን


Abere
Senior Member
Posts: 15453
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: Abere ክርስትያን ወንድሞቹን ቡዔል ዘቡዔል ለማለቱ ንስሃ ሊገባና ይቅርታ ሊጠይቅ ይገባል

Post by Abere » Today, 11:21

ወያኔ ቡዔል ዘቡዔል ነው። የወያኔ ወይም የኦነግ ካድሬዎችን በማንነታቸው መጥራት አግባብ ይመስለኛል። ሥጋ ለበስ ቡዔል። እንደ ጥንታዊ የክርስትና ኦርቶዶክስ ክርስቲያን ንስሃ በየግዜው የሚደረግ ክርስቲያናዊ ምግባር ነው (ከሰው ላይ ሃጥያት፤ ከእጅ ላይ እድፍ ስለማይጠፋ) እምነታችን የንስሃ አባት የሰጠችው ጠንቅቃ ስለምታውቅ ነው - የወያኔ አባላት ቡዔል ማለት ሃጥያት አይደለም ጸረ-ኦርቶዶክስ ሃይማኖት ( ሽጉጥ ይዘው ገዳም ባህታዊ በመምስል የሚያታልሉ፤ መነኩስያንን የሚደፍሩ፤ በመቅደስ ታንክ እና መድፍ ደብቀው ሰው የሚገድሉ፤ በወያኔ ፓርላማ ወያኔ ሲኖዶስ እና ወያኔ ፓትርያርክ ህዝብ ለማሣሳት የሚሹሙ ወዘተ)። የዛሬው ፓትሪያርክ ለምሳሌ በአባይ ፀሓዬብ የተሾመ ነው - ለምሳሌ። አባ ገብረ-መድኅን ( ጳውሎስ) እንድሁ በመለስ ዜናዊ የተሾመ - መለስ ዜናዊ ሲጠራ እርሱም ተከተለ በእውነቱ ይህን የወያኔን መጨረሻ እንዳያዩ እድለኞች ነበሩ ማለት ነው- የዐባይ ፀሓዬ ጽዋ ደደቢት በርሃ ሳይጨልጡ።

Axumezana wrote:
Yesterday, 16:55
Abere መልስ ስጥ!

Post Reply