“Odie” wrote:
Practices of ethiopian orthodox church that are honestly not christian
Odie wrote: ↑30 Apr 2026, 12:45
The solomon dynasty fairy tale religion is <25% new testament christianity



ህዝቡን ተጫወቱበት ለመገዛት እንዲመች ስራ እንዳይስራና ደደብ ስነፍ ድሃ እንዲሆን
The Ethiopian Orthodox Tewahedo Church (EOTC) integrates several Old Testament, Judaic, and indigenous practices often perceived as "non-Christian" by Western standards.
Key practices include mandatory circumcision, strict anti-pork dietary laws, Saturday Sabbath observance, and veneration of the Ark of the Covenant, reflecting a unique "Judaizing" tradition.
Judaizing Practices: The church adheres to Old Testament dietary laws, such as prohibitions against eating pork, and enforces circumcision for infant boys, often seen as maintaining Mosaic law rather than new covenant principles.Veneration of the Ark of the Covenant: Each EOTC church possesses a Tabot (a replica of the Ark of the Covenant), which is central to worship and deemed essential for the church's consecration.Double Sabbath: The EOTC observes both Saturday (the Jewish Sabbath) and Sunday (the Lord's Day).
Pre-Christian Cultural Blending: Ethiopian Christianity merges Christian theology with indigenous, ancient beliefs, including a deep focus on spiritual,
sometimes occultic, influences (exorcisms).
Extremely Strict Fasting: Adherents are required to observe roughly 250 fasting days a year, with 180 obligatory, involving a vegan diet, which some critics view as legalism rather than spiritual discipline.
Intense Focus on Old Testament: There is an arguably stronger emphasis on the Old Testament and the Saturday Sabbath, and a less "incarnational" (focusing more on a transcendent, awe-inspiring God) approach compared to Western Christianity.
“honestly not christian”
“Western Christianity”
የሚከተለዉ አስተሳሰብ ተገልጦልኝ ለመጻፍ ያሰብኩኝ ይህን ጽሑፍ ሳላነብ በፊት ነዉ።
እግዜር ተገለጠ የተባለዉ ኣንድ ግዜ ለጥንት ኢትዮጵያ የሃይማኖት መሪ የነበረዉ ታላቅ ፈረዖ ከስደት በኋላ ፕሮፌት ሙሴ የተባለዉ ነዉ።
እኔ በዚህ ዘመን ተዓምራትን የምያሰማ እና የምያሳይ መለኮታዊ አሰራር ለመኖሩ በቂ ማስረጃዎች ኣሉ ያልኩኝ በኣንድ ግለሰብ ብቻ ቢሆንም እና ፌዝ ቢመስልም ፕሮፌሰር ቃሎ የተባልኩኝ ነኝ።
እግዜር ተገለጠለት የተባለዉ የጥንት ኢትዮጵያ የሃይማኖት መሪ ቃሉ፥ ለካ ኣንተ ነህ! የተባለ ነዉ።
ዛሬ ጠዋት ያሰብኩኝ የተሠረቀዉ የጥንት ኢትዮጵያ ቃሉ ታሪክ ሲታረም እና በዚህ ዘመን እግዜር የወረደዉ በቃሉ በኩል ነዉ ከተባለ ኣዲስ ኪዳን የተባለዉ እግዜር ህያዉ ነዉ በሚል ቴስታመንት ፎር ኤተርኒቲ ይተካል ነዉ።
በዚህ ዘመን እግዜር የወረደዉ በቃሉ በኩል ነዉ ከተባለ የእነ ዮሓንስ ለታ፣ መረራ ጉድና፣ ሰለሞን በየነ፣ ወዘተ ኦሪሞ ነን ባዮች ዉርደት ቴስታመንት ፎር ኤተርኒቲ ዉስጥ ኤርገሜ፣ እሳን ነመ ህን ጄዹ፣ ኪፈሜ፣ ወዘተን ማንበብ ይሆናል። ከዛም ቃልቻ እና ቃሉ ማለትን፣ ቆንቆ እና ቋንቋ ማለትን፣ ዉዳሴ እና ዌድሴ ማለትን፣ ፈይሴ እና ፈወሰ ወዘተ ማለትን መማር ይሆናል።
በኮባ የተጠቀለለ የተባለዉ ትዕዛዙ እንዲከበር እና ትንቢቱ እንዲፈጸም የሚልክ ነዉ ከተባለም ዉርደታቸዉ ይሆናል።
የአፍረን ቃሎ ሆነ የአፍረን ቃሉ ወገን ዉርደት ቃሉ ኣክበር ማለት ያልቻለ አረብ ሃገሮች ተዘዋዉሬ ሀራሙዎች የሚባሉ ህጻናትን ኣየሁ ማለቱ ይሆናል።
ለመሆኑ መረራ ጉድና የማንን ስም ይዞ ነዉ ቶርቶር የሚለዉ? ቃሉ የማያዉቀዉ ስም ሆኖ ነዉ?
የአበረ ዉርደት ኣልፋን ሳያዉቅ ኣልፋ እና ኦሜጋ መምቦ ጀምቦ ማለት ይሆናል።
ከአምስት መቶ ዓመታት በፊት ሬይነሳንስ የማለት ታሪክን የምያዉቀዉ እና በዚህ ዘመን ሁለተኛ ሬይነሳንስ ማለትን መስማቱ የሚገመት የጀርመኑ መርዝ ሰሞኑን ምን ኣለ ኣሉ?
ኣንተ ደግሞ ኣዲስ ኪዳን የተባለ የማይነካ ነዉ ያልከዉ?
ዳያብሎስ እግዜር ኣለ ብሎ ማሰብ ሜንታል ድስኦርደር ነዉ፣ አድቫንስድ ስሌቨሪ ነዉ ባለበት በስምንተኛዉ ሺህ ሃይማኖት የሌለዉ ጋላ ፓጋን ያልከዉ ሃይማኖት ኣለኝ፣ እግዜር ያዉቀኝ ይሆናል፣ እግዜር ህያዉ ነዉ የሚልን ሲጽፍ ኣንተ ቴስታመንት ፎር ኤተርኒቲዉን ያለመንካት ሙሉ መብት ኣለህ።
ኣዲስ ኪዳን በመጀመርያዉ ሬይነሳንስ እና በሁለተኛዉ ሬይነሳንስ ተጋልጦ ታሞ የደከመ ስለሆነ በቴስታመንት ፎር ኤተርኒቲ የሚተካ ነዉ ማለት ከኣዲስ ኪዳን ወደ ብሉይ ኪዳን መመለስ ነዉ ማለት ኣይዴለም። ለቴስታመንት ፎር ኤተርኒቲ ኣንድ ቁልፍ ያለዉ ብሉይ ኪዳን ዉስጥ ቢሆንም።
በነገራችን ላይ ሃይማኖት ከተባለ እግዜር ዳያብሎስን ይገስጻል የሚል ትንቢት ኣልነበረም?
የምያስመክረኝ መስማት የሚችሉ ጆሮዎች ላላቸዉ እና ማሰብ የሚችሉ ኣዕምሮዎች ላላቸዉ ነዉ።