Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Horus
Senior Member+
Posts: 42842
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: TEDDY AFRO'S ዳስ ጣል REACHING 21 MILLION & GURAGEGNA ስምምነ 10 MILLION VIEWS! 2nd MOST POPULAR!!

Post by Horus » 30 Apr 2026, 00:12

ADANECH ABEBE WHILE RESPONDING TO ዳስ ጣል and ጀምበር SHE IS MUTE ABOUT ስምምነ! WHY? COULD IT BE BECAUSE OF THE TRUTH BEHIND አባይ እየሞላ እንጎድላለን እኛ?! ADANECH BEAUTIFIES BOLE WITH TAXES COLLECTED FROM MERKATO AND THE ENTIRE WEST ADDIS ABEBA IS A SHAMEFUL SHANTY TOWN!

እንዴት ስለለየን ፍርደገምድል ዳኛ
አባይ እየሞላ እንጎድላለን እኛ (ቴዲ አፍሮ)

የለየን ፍርደ ገምድል ዳኛ ማነው?
ሙሉ ከሆነው ቤት የጎደልነው እኛ እነማን ነን?

Bete Gojjam
Member
Posts: 1096
Joined: 02 Nov 2019, 03:48
Location: Guto Gida

Re: TEDDY AFRO'S ዳስ ጣል REACHING 21 MILLION & GURAGEGNA ስምምነ 10 MILLION VIEWS! 2nd MOST POPULAR!!

Post by Bete Gojjam » 30 Apr 2026, 12:28

Tribalist fuga gudela wolamo

Selam/
Senior Member
Posts: 17909
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: TEDDY AFRO'S ዳስ ጣል REACHING 21 MILLION & GURAGEGNA ስምምነ 10 MILLION VIEWS! 2nd MOST POPULAR!!

Post by Selam/ » 30 Apr 2026, 14:35

ጭልፊቱ
የሸርሙጣ ል- ፣ ፀረ-ኮሪዶር፣ የግብፅ ውሃ ተሸካሚ፣ የኤርትራ ቅጥረኛ፣ ድህነት-አፍቃሪ የሚሉት የጭድ ተራ ስድቦችህ፣ የጨዋ ሰዎችን ግድግዳ ገጭተውና የተከበሩ በሮቻቸውን አንኳኩተው አንኳኩተው አልሳካ ሲላቸው፣ ዛሬ ተሰብስበው ወደራስህው ተመልሰው መጥተዋል። አሁን በተራህ በእነዚህ አስፀያፊ የካድሬ ቃላቶች ብትሰደብ አይድነቅህ!

አየህ በአብዛኛው ጊዜ ስዎች እውነት ነው ብለው ለሚያምኑበት ነገር የሚያቀርቡት መስፈርት፣ በገባቸውና በአስተሳሰባቸው መጠንና በውስጥ ፍላጎታቸው የሚወሰን እንጂ፣ የጉዳዩን እውነትነት በእርግጠኛነት በመፈተሽ አይደለም።

Horus wrote:
30 Apr 2026, 00:12

Post Reply