Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Naga Tuma
- Member+
- Posts: 7514
- Joined: 24 Apr 2007, 00:27
Post
by Naga Tuma » 29 Apr 2026, 21:59
ይህን ጥያቄ እስከ ዛሬ እራሴን ጠይቄ ኣላዉቅም። የትላንትና ኣጋጣሚ ይህን ጥያቄ ለመጀመርያ ግዜ ዛሬ ኣስጠየቀኝ።
በጉራግኛ እስልምና ተከታይ ቤተሰብ ሙዜ የሚል ስም የሚወጣዉ ሙሴ ለማለት ይሆን?