Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Naga Tuma
Member+
Posts: 7367
Joined: 24 Apr 2007, 00:27

ደብረ ሊባኖስ ገዳም ለዚህ ሁሉ መልስ ኣለሽ?

Post by Naga Tuma » 20 Apr 2026, 18:48

ደብረ ሊባኖስ ገዳምን በአካል ያላየሁኝ ቢሆንም ቅዱስ የፀሎት ገዳም እንደሆነ ሰምቻለሁ።

ከአክሱም ጽዮን ማርያም ቤተክርስትያን ቀጥሎ በዝናዉ የማስታዉሰዉ ይህ ገዳም ነዉ።

ደብረ ማለት እና ገዳም ማለት ጥንታዊዉ የኢትዮጵያ ሃይማኖት እና ክርስትና የተገናኙበት ስፍራ መሆኑን ያመለክታሉ።

ስለዚህ ገዳሟ ለሚከተሉት ሁሉ መልስ ይኖራት ይሆን?

ያ ቃሉ ኣለ፣ ይህኛዉ ፕሮፌሰር ቃሎ ተባለ
ያ ታቦት ኣለ፣ ይህም ታቦት ኣለ፣ የአስርቱ ትዕዛዛት አባትን ታሪክ ያጠኑ ስለሆነ
ያ ዉዳሴ እና ዌድሴ ያለ፣ ይህም ዉዳሴ እና ዌድሴ ያለ
ያ ኣፄ የኩኖ ኣምላክ ያለ፣ ይህም ኣፄ የኩኖ ኣምላክ ያለ
ያ ክኖ ዋቀዮ ያለ፣ ይህም ክኖ ዋቀዮ ያለ
ያ ሊበን ኣለ፣ ይህም ሊበን ኣለ
ያ ገዳ ኣለ፣ ይህም ገዳ ኣለ
ያ ገዳም ኣለ፣ ይህም ገዳም ኣለ
ያ ሉጬ የተባለ፣ ይህም ሉጫ የተባለ