ለአገር መዝፈን እና መወድስ መጽሐፍ ቅዱሳዊ ጽድቅ ምግባር ነው።አወቅሽ አወቅሽ ሲሏት መጽሐፍ አጠበች አይነት ጴንጤ ወይም የአዳል ጾመኛ ላም አለበት ቤት አልገባም አይነት ያለዐዋቂ የቴዲ-አፍሮ ቅዱሳዊ ምግባር ሊያወግዙ የፈልጋሉ። ለዛውም አዳምጠው ጨርሰው
"If I forget you, Jerusalem, may my right hand forget its skill.” Psalm 137:4–6
“For Zion’s sake I will not keep silent…" Isaiah 62:1–7
"ስለ ጽዮን ዝም አልልም፤ ስለ ኢየሩሳሌምም ጸጥ አልልም።"
Mourning Over the Nation (Lamentations 1:1–2)
“How deserted lies the city, once so full of people!” Lamentations 1:1–2. This is ዳስ ጣል
ሁሉ ነገር በመጠን ይሁን ወይን ጠጅ መጠጣት፤ መደሰት፤ ወዘተ ተባለ እንጅ። የአዳል ጾመኛ ላም አለበት ቤት አልገባም አይነት ግን...
“A time to weep and a time to laugh, a time to mourn and a time to dance." Ecclesiastes 3:4
"ለማልቀስ ጊዜ አለው፤ ለመሣቅም ጊዜ አለው፤ ለሐዘን ጊዜ አለው፤ ለጭፈራም ጊዜ አለው፤." መክብብ 3:4
ሳሙኤል 18:7-8 "ሴቶቹም እንዲህ ሲሉ በመቀባበል ዘፈኑ፤ “ሳኦል ሺሕ ገደለ፤ ዳዊት ግን ዐሥር ሺሕ ገደለ።”