Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Naga Tuma
Member+
Posts: 7367
Joined: 24 Apr 2007, 00:27

ግምታዊ መለኮታዊ ጎህ በፍጥረት በር፥ ቁጥር 12 (ጥያቄ ቁጥር 11)

Post by Naga Tuma » 19 Apr 2026, 05:09

የኢትዮጵያ ኣምላክ በኢትዮጵያ የሚወግነዉ ለስደት ለተዳረጉት የጥንት ፈረዖ እና አበይ ባቦ ነዉ ወይስ እስራኤል ሃገር ለተሰቀለዉ እየሱስ ነዉ?

ለስደት የተዳረገዉ የጥንት ፈረዖ ያልኩኝ ከስደት በፊት የጥንት ኢትዮጵያ የሃይማኖት መሪ ታላቁ ፈረዖ አክናተን፣ ከስደት በኋላ የእስራኤል ፕሮፌት ሙሴ የተባለ፣ በእስልምና ነብዩ ሙሳ ተብሎ የሚታወቀዉን ነዉ።

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ሃይማኖት ታቦት የምያከብረዉ የአስርቱ ትዕዛዛት አባት ነዉ።

ከሁለት የማይተዋወቁ ሰዎች የሰማሁኝ ታሪክ የሚለዉ አበይ ባቦ የተባለ ሰዉ ሸዋ ዉስጥ ክርስትና የተጀመረ እና ኣፄ የኩኖ ኣምላክ የነገሱ ዘመን ባህሌን ብሎ ወደ ቦረና የተሰደደ ነዉ።

እኔ የኢትዮጵያ ህዳሴ ብሎም ሁለተኛዉ ሬይነሳንስ የምለዉ የታላቁ ፈረዖ አክናተን ዘመንን መሠረቱ የምያደርግ ነዉ። ለመጀመርያዉ ሬይነሳንስ የጎደስ አቴና ዘመን መሠረት እንደሆነዉ ማለት ነዉ።

ከክርስትና በፊት የኖረዉ ታላቁ ፈረዖ አክናተን አስርቱ ትዕዛዛት አክባሪ ሃይማኖት ዉዳሴ ማለት እና ሸዋ ዉስጥ ክርስትና ሲጀመር ባህሌን ብሎ ወደ ቦረና የተሰደደዉ አበይ ባቦ ዌድሴ ማለት እኔ የኢትዮጵያ ህዳሴ ብሎም ሁለተኛዉ ሬይነሳንስ ለምለዉ ኣመልካች ናቸዉ።

ይህንን ገዳ በኣዲስ ኪዳን ሆነ በቅዱስ ቁራን ኣያምንም ያለዉ ሎሬት ፀጋዬ ገብረመድህን እና ፕሮፌሰር ቃሎ የተባለዉ ሌላ ያስተዋለ ማን ኣለ?

ቃሉ የማይቀለበስ ቃሉ ያለዉ ሎሬት ፕሮፌሰር ቃሎ የተባለዉ መወለዱን ሳያዉቅ ያስተዋለዉ ነዉ።

ፕሮፌሰር ቃሎ የተባለዉ የሎሬቱ ጽሑፍ መኖሩን ሳያዉቅ ያስተዋለዉ ነዉ።