መለኮት ስ ህን አመኑ ያ ዱአ ያለን እና ሰብን ኩን ሰበ ጋሪ ዸ፣ ዱአኒፍስ ኦማ ምት ያለን ቢጸምድ ምን ለማስተማር ነዉ?
ስ ህን አመኑ ያ ዱአ ማለት ሞት ኣላምንሽም እንደማለት ነዉ።
ሰብን ኩን ሰበ ጋሪ ዸ፣ ዱአኒፍስ ኦማ ምት ማለት ይህ ሰበ ወይም ሰብ ወይም ሕዝብ በጎ ነዉ፣ ቢሞቱለትም ምንም ኣይዴለም እንደማለት ነዉ።
ሰበ/ሰብ/ሕዝብ መሠረታቸዉ ኣንድ የሆነ ጥንታዊ ቃል ነዉ።