Re: ⛴⛴⛴ ✞✚ የኢትዮጵያ ስደተኞች መከራ የተሞላበት የፍልሰት ጉዞ ✚✞ ⛴⛴⛴
REST IN PEACE
የብልጽግናው ካድሬ Abere ቢረሳችሁም እኛ አንረሳችሁም

Some Ethiopian criminals in Yemen have been smuggling drugs into Saudi Arabia, which poses a danger in unfairly painting the 4 million Ethiopian refugees in the region with a broad-brush.
Re: ⛴⛴⛴ ✞✚ የኢትዮጵያ ስደተኞች መከራ የተሞላበት የፍልሰት ጉዞ ✚✞ ⛴⛴⛴
REST IN PEACE
የብልጽግናው ካድሬ almaze/Misraq ቢረሳችሁም እኛ አንረሳችሁም!
የብልጽግናው ካድሬ almaze/Misraq ቢረሳችሁም እኛ አንረሳችሁም!
Re: ⛴⛴⛴ ✞✚ የኢትዮጵያ ስደተኞች መከራ የተሞላበት የፍልሰት ጉዞ ✚✞ ⛴⛴⛴
ወንድም በወንድሙ ላይ ሲጨክን ያሳዝናል!

Last edited by Fiyameta on 14 Apr 2026, 18:34, edited 1 time in total.
Re: ⛴⛴⛴ ✞✚ የኢትዮጵያ ስደተኞች መከራ የተሞላበት የፍልሰት ጉዞ ✚✞ ⛴⛴⛴
የየመን ባለሥልጣናት የኢትዮጵያውያን ፍልሰተኞች ቁጥር መጨመሩን ተናገሩ።
Re: ⛴⛴⛴ ✞✚ የኢትዮጵያ ስደተኞች መከራ የተሞላበት የፍልሰት ጉዞ ✚✞ ⛴⛴⛴
Please wait, video is loading...
Re: ⛴⛴⛴ ✞✚ የኢትዮጵያ ስደተኞች መከራ የተሞላበት የፍልሰት ጉዞ ✚✞ ⛴⛴⛴
ነፍስ ይማር። መጽናናቱን ይስጥልን።
Re: ⛴⛴⛴ ✞✚ የኢትዮጵያ ስደተኞች መከራ የተሞላበት የፍልሰት ጉዞ ✚✞ ⛴⛴⛴
የብልጽግናው ካድሬ almaze/Misraq/Abere/Mesob.... ቢረሳችሁም፣ የኢትዮጵያ ህዝብ መቼም አይረሳችሁም።
Re: ⛴⛴⛴ ✞✚ የኢትዮጵያ ስደተኞች መከራ የተሞላበት የፍልሰት ጉዞ ✚✞ ⛴⛴⛴
አመመኝ አመመኝ አመመኝ
Re: ⛴⛴⛴ ✞✚ የኢትዮጵያ ስደተኞች መከራ የተሞላበት የፍልሰት ጉዞ ✚✞ ⛴⛴⛴
የመዳም ቅመሟ መሬማ፣
እነ almaze/Misraq, Abere, Mesob/Axumezana የብልጽግና ውሾች ቢረሱሽም፣ ቴዲ አፍሮ ግን መቼም አይረሳሽም።
መሬማ
ማዶ ባብል የመን በሰንዐ ከተማ ፣
ውበትሽን እያየሁ ስወጣም ስገባ ።
እንደ አፋር አፍሌታ የጠየመው ፊቴን ፣
ሌላው ቢቀር እንኳን እይው ማንነቴን ።
እያየሽው በትካዜ የምትጠርጊው ጎዳናውን ፣
አጎንብሰሽ ስትቆዝሚ ተደግፈሽ መጥረጊያውን ።
አሳዘንሽኝ እኔማ ...
ስንት አለ ሆድሽ መሬማ ..

-
Digital Weyane
- Senior Member
- Posts: 10179
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
Re: ⛴⛴⛴ ✞✚ የኢትዮጵያ ስደተኞች መከራ የተሞላበት የፍልሰት ጉዞ ✚✞ ⛴⛴⛴
ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ
Re: ⛴⛴⛴ ✞✚ የኢትዮጵያ ስደተኞች መከራ የተሞላበት የፍልሰት ጉዞ ✚✞ ⛴⛴⛴
በሳውዲ አረቢያ ሃሺሽና ሌሎች አደንዛዥ ዕፆችን ሲያዘዋውሩ የተገኙ ኢትዮጵያውያን ስደተኞች የሞት ፍርድ ተፈረደባቸው።
Re: ⛴⛴⛴ ✞✚ የኢትዮጵያ ስደተኞች መከራ የተሞላበት የፍልሰት ጉዞ ✚✞ ⛴⛴⛴
ኢትዮጵያውያን ስደተኞች በሳኡዲ እስር ቤት በዚህ መልኩ በርሃብና በበሽታ እያለቁ ነዉ። ምድራዊ ሲኦል በሚባለዉ እስር ቤት በግፍ ታፍነዉ በሽብክ ታጥረዉ በዉሃ ጥምና በዉሃ እጥረት ወገኖቻችን በእከክ በሽታ እየተስቃዩ ነዉ። ሽንት ቤቱ ከመሙላቱ የተነሳ የአይን በሽታ ተይዘዋል ፣ ሽብክ በመሆኑ የተነሳ የፅሃዩ ሙቀት ስቃይ ነዉ፣ የስንሚቶዉ ምኝታ ለበሽተኞቹ ተጨማሪ ህመም ሁኖአቸዋል፣በሽተኞች ህክምና ተነፍገዋል ወገኖቻችን በየቀኑ አንዳንድ ስዉ ሁለት ስዉ እየሞተ ነዉ። ሳኡዲ ለሚገኘዉ የኢትዮጵያ ኢምባሲም ሲደወልለት ጉዳዩን ችላ ብሎታል።