2. እንጀራ በቅባት በልተው መኪና መንዳት is like DUI እና ለአደጋ ያጋልጣል ተብሏል
3. ቆምጬ ስርገኛ ፈረስኛ ነጭ ጥቁር እያለ እርሱንም ልዩነት ፈጥሮ የሚያመጣው የጤፍ ዋጋ ለመጨመር ስለሆነ ተጠንቀቁ
4. እንጀራ በወጥ ሁልጊዜ የሚበላ ለማኝ ስነፍ እብሪተኛ ክብሪተኛ ስለሚሆን ሌሎች ቀለል ያሉ የአይምሮ reaction time የማያስፉትን አቦካዶ በዳቦ ቆጮ የበቆሎ ገንፎ ሙዝ በዳቦ ...እንድትመገቡ ይሁን!! ለ ዳይጄሽን ቀላል ናቸው!
The office of listro (የቆምጬ አይምሮ obsession) Surgeon generals
የብሄር ብሄረስቦች መብት እንደተጠበቀ ይኖራል
Dawn Dawn ቆምጬና ፈሳሙ ፋንዶ