Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum


Selam/
Senior Member
Posts: 17813
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ካድሬው ይጮሃል - ቆምጬ ግን ይችላል፣ ያስጨበጭብሃል!

Post by Selam/ » 13 Apr 2026, 07:30

አላፈገፍግም አሃሃ
ፅኑ ነው እምነቴ ሆሆሆ
ፅኑ ነው እምነቴ ሀሀሀ
የጠላቴ ሳንጃ አሀሀ
ቢደቀን ከፊቴ አሀሀ
አላፈገፍግም እቆማለሁ እኔ

በእሳት ለነደደው ቤተ እምነቴ
ለተደፈረችው ለምስኪኗ እህቴ

በግፍ ለታረደው ወንድሜ
ባጭር ለተቀጨው ለህፃኑ ልጄ

በግፍ ለታረደው ወገኔ
አላፈገፍግም እቆማለሁ እኔ

አላፈገፍግም አሃሃ
ፅኑ ነው እምነቴ ሆሆሆ
የጠላቴ ሳንጃ አሃሃ
ቢደቀን ከፊቴ ሆሆ

አላፈገፍግም እቆማለሁ እኔ 💪

በትግል መንገድ ላይ ወድቄ (2)
ጓዶቼን መቼ አጣሁ ፈልጌ (2)

የግጥሙ ደራሲ በአገዛዙ የግፍ እስረኛ የሆነው ዶ.ር ወንዶሰን አሰፋ ኃ/ማርያም 🙏

Post Reply