Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Fed_Up
Senior Member+
Posts: 23850
Joined: 15 Apr 2009, 10:50

የኢትዮጵያን የቁልቁለት እድገት ( ብልጽግና ስታይል)

Post by Fed_Up » 13 Apr 2026, 00:52

ሰጋ ቅንጦት የሆነባት
መመገብ ብርቅ የሆነባት
መንዳት ለጥቂቶች የሆነባት
መሃይሙ መሪዋ ቅንጡና ቀበጥ.. ህዝቡን እየጋበዘ ቅምጥል ኑሮውን "እንቁልጩልጮ" የሚልባት

ድሮ ምቹ ኑሮ የነበረው ህዝብ አንገት የደፋባት .. እሚለምንባት... ልጆቹ በረሃብ እየተቆላ በቁሙ እያዬ እሚያለቅስባት

መንግስት ነኝ ባዩ ህዝቡን በድሮን እሚጨፈጭፍባት::

ወጦ መመለስ ብርቅ የሆነባት

ወኔው የተሰለበባቸው የሴትወንዶች የሞሉባት::

አለሁ እምትል ግንይሌለች "አገር"



:|