Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum




Digital Weyane
Senior Member
Posts: 10167
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: ⛰︎⛰︎ ኢትዮጵያ ወደ ድንጋይ ዘመን ተመለሰች። ⛰︎⛰︎

Post by Digital Weyane » Yesterday, 13:41

ወደ ዲንጋይ ዘመን ብንመለስም እኛ የጀግኖች ዘር ነን። <<ከፈተና ወደ ልዕልና>> የሚሉ የብልፅግና መሪ ቃላት ከአፉ የማይጠፉ እና የማህበራዊ ሚዲያ አንቂ የሆነው ወንድማችን Abere አንድ ቀን ከገባንበት የዲንጋይ ዘመን ውስጥ ያወጣናል። እናሸንፋለን!





Post Reply