-
Digital Weyane
- Senior Member
- Posts: 10173
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
የብልጽግና ፓርቲ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አቶ Abere የነዳጅ እጥረት በተመለከተ የሰጡት ማብራርያ።
ጀግናችን Abere ሺ አመት ይኑሩልን፣ በጣም ነው የምናመሰግነው።
Re: የብልጽግና ፓርቲ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አቶ Abere የነዳጅ እጥረት በተመለከተ የሰጡት ማብራርያ።
በእውነተኛው ልብህ እኔ ፀረ-ኦሮሙማ እንደሆንኩ 100% እንደታውቅ እረዳለሁ። ከሻዕብያ በላይ አፍቃሪ ኦሮሙማ ኦነግ ከቶ በምድር ላይ። Digital-Woyane, ከአንተ በላይ ኦነግ ደጋፊ - ከሻዕብያ በላይ አቢቹ ነጋ ነጋ ፉጨት አፍ ማሞጥሞጥ ነው። እሬቻ ወንዝ ነው እያጨቃጨቃችሁ ያለው?
የፍቅረኛሞች ድብድብ አጥብቆ ለመሳሳም ነው። ሻዕብያ እና ኦነግ ተጣሉ ማለት ፈረስ እና ከጥሬ ተጣላ ማለት ነው። ያለ ኦነግ የሻዕብያ ኤርትራ የለ አየር ህይወት አይኖርም።
-
Digital Weyane
- Senior Member
- Posts: 10173
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
Re: የብልጽግና ፓርቲ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አቶ Abere የነዳጅ እጥረት በተመለከተ የሰጡት ማብራርያ።
አቶ Abere ለሰጡን ግልፅ ማብራሪያ ምስጋናችን የላቀ ነው። ለአዲሱ ቻነልዎ ሳብስክራይብ ላይክ ሼር አድርገናል።


