Re: የመርካቶ እምብርት 1953 E,C. ዛሬ ምራብ ሆቴል ያለበት ያንበሳ አቶቢስ መቆሚያ!
የመጀመሪያዎቹ 2 የገበያ አዳራሾች የተሰሩት ይህ ክፍት ገበያ በነበረበት ቦታ ላይ ነው ። ክፍት ገበያው ከምራብ ሆቴል ጀርባ ወረደ ። ዛሬ ያ ገበያ እስከ ገጃ ሰፈር፣ እስከ አብነት ሰፍቷል
https://www.youtube.com/shorts/tQZwgdtkebo
https://www.youtube.com/shorts/tQZwgdtkebo
Re: የመርካቶ እምብርት 1953 E,C. ዛሬ ምራብ ሆቴል ያለበት ያንበሳ አቶቢስ መቆሚያ!
የመጀምሪያ አዳራሽ ይህ ነው
ትናንሾቹ የመስታወት ሎቶች 100 ብር ፣ ሱቆቹ 250 ብር በመከራየት ጀመሩ
https://www.youtube.com/shorts/d1GQ-J-eAoE