Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Meleket
Member+
Posts: 5069
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: ይብላኝ ለኢራናውያን! ጀግናው ተጋዳላይ አይተ Meleket ሆርሙዝን ካላስከፈትኩ ያዙኝ ልቀቁኝ በማለት ላይ ናቸው።

Post by Meleket » 07 Apr 2026, 01:50

ይብላኝ ለመከረኞቹ ወያኔዎችና ለምዕራባዉያን መንግስታት ላማሪካም ጭምር! ጀግናው ተጋዳላይ አይተ Digital Weyane የኤርትራን ያስመራንም ጭምር የተደፈኑ የውሃ ትቦ መስመሮች ካላስከፈትኩ ያዙኝ ልቀቁኝ በማለት ላይ ናቸው።” ብለን የመልስ ምት በመምታት፡ በገዛ መስታውታቸው የራሳቸውን ምስል እንዲያዩ በማድረግ፡ እንድንሳለቅ ተፈልጎ ከሆነ 'እምብዬው አንልም!' ቢለናል እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች በተለመደው ኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር!
Digital Weyane wrote:
04 Apr 2026, 12:21
ይብላኝ ለኢራናውያን! ጀግናው ተጋዳላይ አይተ Meleket ሆርሙዝን ካላስከፈትኩ ያዙኝ ልቀቁኝ በማለት ላይ ናቸው።

Post Reply