Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Naga Tuma
Member+
Posts: 7367
Joined: 24 Apr 2007, 00:27

Re: አብይ ባለፈው 8 አመት ደጋግሞ ያፈረስው ኢትዮጵያዊንትን ነው!

Post by Naga Tuma » 03 Apr 2026, 15:52

Axumezana wrote:
02 Apr 2026, 16:14
አብይ ባለፈው 8 አመት ደጋግሞ ያፈረስው ኢትዮጵያዊንትን ነው!
ከመቼ ወዲህ ነዉ ኢትዮጵያ ኣትፍረስ ሲሉ የኖሩት ጎራ የመጣሀዉ?

የኣንተ የኢትዮጵያዊነት ኢቮሉሸን፥

ኢትዮጵያ ትቅደም መፈክሩ የነበረዉ ደርግ ከስልጣን በተነሳ ማግስት ኢትዮጵያዊ ለመሆን እንደራደራለን ኣልክ።

ሰንብተህ ኢትዮጵያ መክሰም ኣለባት ብለህ ዐለም ሁሉ መድረስ የሚችል መጽሓፍ ጻፍክ።

ኢትዮጵያ ጣዖት ናት ብለህም ነበረ ተባለ።

ሰንብተህም ማን ነዉ ኢትዮጵያዊነትን የሚጭንብን ኣልክ።

ኢትዮጵያ ላሉት ኣህዮቶጵያ የሚል ስም ሲወጣ ኢትዮጵያዊ ነኝ ኣላልክም።

የጥንታዊ ኢትዮጵያ አሙን ነብይ ቃላት ታቦትንም ጣዖት ነዉ ኣልክ።

በቅርቡ ንጉስ እዛና የወረረን ስፍራ ለእራሱ የወሰደ ብቸኛ ወይም የተለየ መሪ ነዉ ኣልክ።

ኢትዮጵያዊነት ሲሉ የኖሩት ጥንታዊ የንግስት ትዬ ሃገር ስያሜ፣ የታላቁ ፈረዖ አክናተን እናት፣ የሞኖቴይዝም አባት ሆኖ ለስደት የተዳረገዉ፣ ከስደት በኋላ ፕሮፌት ሙሴ የሆነዉ ከጥንት እስከ ዘላለሙ ቀጣይ ትሁን ባዮች ነበሩ፣ ናቸዉ።

በዚህች ኣንድ ታሪካዊ አስተሳሰብ ዉስጥ የኣንተ የኢትዮጵያዊነት ኢቮሉሽን ምን ዐይነት ነዉ?

It has been said that the devil is in the details. It is now said you are the detailed ዳያብሎስ (March 19, 2026.)

Post Reply