Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 15405
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

የኦሮሙማ ብልጽግና የመወዳድሪያ ሜዳዎዎች ---> ወረምያ፤ ውራጌ እና አዲስ አበባ ብቻ።

Post by Abere » 03 Apr 2026, 10:59

የኦሮሙማ ብልጽግና የመወዳድሪያ ሜዳዎዎች ---> ወረምያ፤ ውራጌ እና አዲስ አበባ ብቻ።

ምክንያት፥

ወረምያ---- ተረኞችን ነን የሚሉ ኬኛዎች ስለሚበዛ፤
ውራጌ ---- የአድር ባዮች ትርምስ ስለሚበዛ፤
አድስ አበባ -- የሆድ ስፈር እና የፈሪዎች መናኸሪያ ስለሆነ።