Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Abere
- Senior Member
- Posts: 15405
- Joined: 18 Jul 2019, 20:52
Post
by Abere » 02 Apr 2026, 10:42
ዕድሉ ያነሰበት ሆዱ የገነነበት ብቻ አማራ ክልል ለሞት ምርጫ ይወዳደራል--- ወይ ጊዜ! ሙሴ ብሎ ባዶ ወንበር-ዙፋን የዛሬ 8 ዓመት የተሸከመው አማራ - ዐብይ አህመድ ከይሲ ዳቢሎስ ጥፋ ከፊታችን ብሎታል። ምርጫም ፤ መንግስትም የለም።
መካሪ ዘመድ ያጣ ሆድም የብልጽግና ካድሬ መቸም አይሰማም - ይህ ሰላም እና መንግስት በሌለብት የአማራ ክፍለ-ሀገር የኦሮሙማ ዲያብሎስ የውሸት ምርጫ አካሂዳለሁ የሚል ለእራሱ ህይወት ዋጋ ባይሰጥ እንኳን የቤተሰቡን ህይወት እንደሚጎዳ ለመረዳት አለመቻል ያሳዝናል። አሁን ባለው ሁኔታ ውጤቱ መጥፎ እንደሚሆን መገመት ምጡቅነት አይጠይቅም። በርካታ የብልጽግና ሚኒሻዎች የኦሮሙማ አገልጋይ ለመሆኑ ሲሉ ህይወታቸውን አጥተው ቤተሰባቸው ባዶ ሜዳ ላይ ጥለው የእርኩስ ሞት ሙተዋል። ምክር የማይሰማ መከራ ይመክረዋል እንደ ተባለው።
አገር ሳይኖር ምርጫ አሁን ምን ይሉታል? ቦንብ እና ድሮን የምርጫ ድምጽ ካርድ ከሆነ ኦሮሙማን ሙታን ይመረጡት!ሀፍረተ-ቢስ let Huressa the old f@rt pork-belly elect OLF-PP in Markato 7ኛ፤ 1st class ኦሮሙማ ሸር-ሙጣ
-
Naga Tuma
- Member+
- Posts: 7367
- Joined: 24 Apr 2007, 00:27
Post
by Naga Tuma » 02 Apr 2026, 13:07
ባጢ፣ ባጥ፣ ቤት የሚባልበት ጥንታዊ ሃገር ዜጋ ነኝ ብሎ ቤተ እስራኤል የመሆን ምኞተኛ፣ ታላቁ ፈረዖ አክናተን ከስደት በፊት ሃገሬ የሚላት ንጉስ እንደነበረ የማያዉቅ መሃይም ለስደት ስለተዳረገ እስራኤላዊ ሙሴ ነበረ ምኞተኛ የኣዕምሮ ባርነቱ ምን ያህል ነዉ?
የእየሱስ ስፍራ በዳያብሎስ ተወርሷል ብሎ እግዝኣብሔር እራሱ ልምጩን ይዞ በወረደበት ዘመን እግዝኣብሔር ዬለም ያለዉ ምኞተኛ ንስሃዉ ምን ያህል ይሆን?
Abere wrote: ↑02 Apr 2026, 10:42