ER የኢህአፓ ርዝራዦች መጠራቀሚያ ነው
ኢህአፓ ደግሞ ከሻዕቢያ ጋ ሆኖ ኢትዮጵያን መውጋቱ ሳያንሰው ፣ አዋሽ ድረስ ግዛቴ ነው የምትለዋን የሶማሊያን ወረራ የደገፈ፣ ወጣት ያስጨረሰ፣ ዕውቀት የሌላቸው ፍንዳታዎች የሞሉበት፣ ሴራን የመረዳት ችሎታ ያልፈጠረባቸው በዕውሮች የተሞላ የጠላት በቅሎ ነበር!
ER የኢህአፓ ርዝራዦች መጠራቀሚያ ነው!
Last edited by Selam/ on 30 Mar 2026, 19:28, edited 7 times in total.